የኤርትራ ትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋው የአሥመራ ዩኒቨርሲቲ ምትክ አዲስ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ አስመረቀ
Posted: 20 Sep 2022, 21:50
ጥያቄ አለኝ ?
30 ዙር ሙሉ የሠለጠኑት የሳዋ ተመራቂዎች የት ገቡ ? ለምንድን ነው ኢሳያስ ክተት አውጆ የ70 እና 80 ዓመት አዛውንቶች ወደ ጦር ሜዳ የሚልካቸው ?