Page 1 of 1
ብልጽግና አገር መምራት አለመቻሉ የተመሰከረበት የጉራጌ ጥያቄ!
Posted: 20 Sep 2022, 13:17
by Horus
Re: ብልጽግና አገር መምራት አለመቻሉ የተመሰከረበት የጉራጌ ጥያቄ!
Posted: 20 Sep 2022, 13:31
by Horus
ይህን ስሙ! መሬት ቸብቻቢውና ኪራይ ሰብሳቢው የብልጽግና ቢሮ ከበርቴ ጉቦ መብላትን በስልጠና ለማስቆም ትርጉም አልባ ቃላት ሲፈትል ያስገርማል ። ጉቦ እንዳይበላ ምክር የሚሰጣቸውን ሰዎች ልብ በሉ! እጅግ ያስቃል!!! መሬት ላይ ያለው እያለ ያለውኮ ህግ አልባው፣ ወሮበላው፣ ሽፍታው እራሱ የብልጽግና ካድሬ ከላይ እስከ ታች ያለው ነው ።