Page 1 of 1

የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 10:24
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 10:41
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 10:49
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 11:16
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 11:30
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 12:38
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 13:09
by Assegid S.
"ስልቻ ቀልቀሎ … ቀልቀሎ ስልቻ"

ትላንትና ኣንድ ኦሮሞ ሲታሰር፥ የእኔ የሚሉትን ወገን ማስደሰቻ አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በመቶ የሚቆጠሩ ኣማሮችን ያለጥፋታቸው ዘብጥያ የጣሉት የዛሬዋ የኣዲስ ኣበባ ከንቲባ፥ ዛሬ ደግሞ ከጦርነት ቀጠና ነፍሱን ለማዳን የሚሸሸውን ምስኪን ደሃ “ኣዲስ ኣበባ አትገባም!” ብለው ዘራቸውን በኬላ አደራጅተው የግዳጅ ጦርነት ሰለባ ማድረጋቸው ሳያንስ፤ አቅም ጉልበት የለኝም ወይንም ደግሞ ኢትዮዽያዊነቴን ለነጠቀኝ አገዛዝ ነፍሴን መስዋዕት አላደርግም ያለን ግለሰብ በግድ ወደ ተወረረው ቅዬህ ተመልሰህ፣ በጨፈቃ … ዲሽቃ የታጠቀን አረመኔ ሰራዊት ተዋጋ … ብሎ ማስገደድ አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን አረመኔያዊም የኦሮሞ መንግስት መመሪያ ነው።

ጦርነት ምርጫ ነው! ትላንት በየሚዲያው ሲያራግቡት ከነበረው …"ህወሃት የገዛ ጀሌውን ሲሸሽና አልዋጋም ሲል ግንባሩን በጥይት በለው" … የሚል መመሪያ አወጣ ከሚለው ዜና ይህ በምን ይለያል? የኦሮሞው መንግስትና የኣዲስ ኣበባ ዘረኛ አገዛዝ … ህዝብን ያለፍጋጎቱ ወደኋላ ተመልሰህ ተዋጋ ብሎ ማስጨረስ … ከህወሃቱ አረመኔያዊ ወታደራዊ እርምጃ የሚለይበት ምንም logic የለም። ኢትዮዽያ በታሪኳ እንደዚህ የድኩማን ስብስብ የሆነ መንግሥት አጋጥሟት አያውቅም። እውነት ለመናገር፦ ብልፅግና ድህረ-ህወሃት ሰላምና መረጋጋት የሰፈነበት የአገዛዝ ዘመን ይሆናል ብሎ ካሰበ፥ በእርግጥም ከምገምተው በላይ ማሰቢያ አእምሯቸው በዘር ማድያት ጠቁሮ ተበላሽቷል።

ይልቁንስ ኣማራ፦ ለመጪው የከፋ ዘመን ብዙ ሳይረፍድ ቢያስብና ቢዘጋጅ ይበጃል። አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ አቶ በለጠ ሞላንና የቀሩትን የኣማራ ዘር አተላዎችን ሁሉ ደምሮ በቁጥር የበላይነት አለኝ ብሎ የሚያስበው የኦሮሞ አገዛዝ በኣማራ ላይ የሚያዘንብበት በለዓ (ሰቆቃ) … አሁን ከምናየው የትግራይ መከራ እጅግ የከፋ ነው።

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 15:37
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 16:46
by Revelations

Re: የሰሜን ወሎ መታወቂያ የያዙ ተፈናቃዮች ለእንግልት መዳረጋቸውን ገለጹ

Posted: 19 Sep 2022, 18:46
by Revelations