Page 1 of 1

የትግራይ ተወላጅ ይናገራል. "የትግራይ ክልል ለሁለት ካልተከፈለ ትግራይም ኢትዮጵያም መቼም ሰላም አያገኙም"

Posted: 18 Sep 2022, 15:13
by @@

Re: የትግራይ ተወላጅ ይናገራል. "የትግራይ ክልል ለሁለት ካልተከፈለ ትግራይም ኢትዮጵያም መቼም ሰላም አያገኙም"

Posted: 18 Sep 2022, 15:23
by Digital Weyane
የዓድዋ ተወላጆች ወያኔ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተነሱ ባንዳዎች ናቸው። የትግራይን ህዝብ አይወክሉም። በጦርነቱ ውስጥ በግዳጅ ያስገቡትን ድሃው ትግራዋይን ከኋላ ጀርባው ላይ በጥይት መትተው የሚገድሉ ኡነኚህ የዓድዋ ተወላጆች ጁንታ ወያኔዎች ናቸው። :roll: :roll: