Page 1 of 1

ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን በነፃ ....

Posted: 18 Sep 2022, 14:55
by Y3n3g3s3w
ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን አምባሳደር ጀ/ል በጫ ደበሌ እፁብ ድንቅ የሆነ እርዕስ በነፃ በኢትዮጵያ አዲስ አመት አበርክቶላችሀኀል::
መፃፋ አንድ ቅድመ ሁኔታ ብቻ ነው ያለው : መታሰቢያነቱ ወያኔን በዱር በገደሉ እያሳደደ ላለው የኢትዮጵያ የጥምር ጦር ይሁን :idea:

"የህወሓት መሪዎች ውሓ ጠጥተው ውሳኔ ወስነው አያውቁም:: "
:lol: :lol: :lol:

አስቲ ፀሀፊያን ወጣ ወጣ በሉ...

TheManWhoSawTomorrow

Re: ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን በነፃ ....

Posted: 18 Sep 2022, 16:23
by Y3n3g3s3w
እና፣ የቀድሞው ጀነራል ፣ አንዳንዶች “ባጫ ደበሌ ገባ መቀሌ እያሉ የሚያስታውሱት" ያሁኑ አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ በኔ አረዳድ ምን ለማለት ፈልጎ ነው: ለ27 ብዙ ዐመታት በሰከረ ወያኔ ሲመራ ሲመራ የኖረን ብዙ የሰክረ ህዝብ ወደ ጤነኛ ህብረተሰብ ለመቀየር ቢያንስ 10 ዐመታትን ይፈጃል ፤ ሰለሆነም አገራቹ ተቀይራ ማየት የምትፈልጉ ሁሉ ለ ደ/ር ኮለኔል ጠ/ሚ አብይ አሰተዳደር ተገቢው ግዜና ድጋፍ ሰጡት ::

Re: ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን በነፃ ....

Posted: 18 Sep 2022, 16:52
by Sam Ebalalehu
The general might have a point. Any sane -- forget the TPLF cadres, they are cult followers — person who has watched the TPLF’s move, especially the last one year, would agree with his assessment.

Re: ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን በነፃ ....

Posted: 18 Sep 2022, 17:42
by Y3n3g3s3w
I, for one, definetly agree with him. For intance, look one of the many Getachew's blabber/interview below. Surely he looks agitated /under the influence of .....

Sam Ebalalehu wrote:
18 Sep 2022, 16:52
The general might have a point. Any sane -- forget the TPLF cadres, they are cult followers — person who has watched the TPLF’s move, especially the last one year, would agree with his assessment.

Re: ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን በነፃ ....

Posted: 19 Sep 2022, 13:38
by Y3n3g3s3w
Hello

ይሄ ነገር ፈቃደኛ ፀሀፊዎች መቀበያው ቀን ያለፈኮ ነው
I am warning you ፈቃደኛ ከጠፋ አንድ ጆንያ አሽሽ አቅርቤለት ጌታቸው ረዳ እራሱ እንዲፅፈው ነው የማረገው
:lol: :lol: :lol:

Re: ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን በነፃ ....

Posted: 19 Sep 2022, 14:11
by Sam Ebalalehu
ሐሺሽ አይመስለኝም የሚያጨሰው። እንዲህ ቅጥ ያጣ መዘባረቅ a product of a "good" thing. Where did he get it ? I don't know. But he smoked it for sure.