My Editorial : እውነት ዶክተር ደብረጢዎን ነፍጠኛ ነውን?
Posted: 18 Sep 2022, 07:29
ማይ ፀብሪን ማይ ጠብሪ አሉ:: ወልቃይት ፀገዴን ወልቃይት ጠገዴ አሉ :: አሁን ደግሞ ደብረፅዮንን ደብረጢዎን እያሉ እየጠሩት ነው :: የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው እንደሚሉት ደብረፅዮንን ትንሽ ቆይተው ነፍጠኛ ነው ሊሉት ፈልገው ነው ::
Please wait, video is loading...