የመደመር ትሩፋቶች
The birr has lost more than 100 percent of its value in the last four years, causing supply-side shortages and market distortions. Headline inflation also reached 30 percent last month, up from 10.6 percent when the government decided to change its exchange policy in 2018 and transition to a market-led regime.
Continue reading https://www.thereporterethiopia.com/26464/
Re: የመደመር ትሩፋቶች The birr has lost more than 100 percent of its value in the last four years
ዶላር በጥቁር ገበያ 100 ብር ሊገባ እያኮበኮበ ነው። እንግዲህ በዘመነ ብልፅግና የአሜሪካን ዶላር አምስት ዲጅት ተተኩሷል። ከኤርትራ ጋር ስንታረቅ 31 ብር አካባቢ ነበር። አሁን በቅፅበት 100 ብር ሊገባ ከጫፍ ደርሷል።
ከሁሉም የሚገርመው ብልፅግና የዶላር ምንዛሪን ለማስተካከል ወሳኝ የተባለ የኢኮኖሚ ማሻሻያና የህግ ስርዓትን ከመለወጥ ይልቅ በፌዴራል ፖሊስ ክትትል የዶላር ዝውውርን ለመቆጣጠር ይሞክራል
ጊዜው ተለውጦ በጥቁር ገበያ የካሽ ዝውውር ጀርባ ተሰጣጥተህ ገንዘብ የምትለዋወጥበት ሰአት አልፏል። አሁን ላይ ህጋዊ መንገዶች ናቸው በህገወጥ አሰራሮች ነው የተለወጡት ...
ይህም ለቁጥጥር አመቺ ያልሆነና የህግ ማሻሻያ የሚፈልግ ነው። ቅድሚያ ግን የጥቁር ገበያን ፊንፊኔ ተቀምጠው በይፋ እንደፈለጉ እየዘወሩት የሚገኙትን የሻዕቢያ ሰዎችን አደብ ማስያዝ ግዴታ ነው።
እነሱን አዝለህ ዶላር ተተኮሰ ብትል ወዲ አፎም ይስቅብሃል። የሆነው ሆኖ መሰረታዊ ሸቀጦችን ሳይቀር ከውጭ የምታስገባ ሀገር ላይ የዶላር ምንዛሬ እጥረት የዋጋ ንረቱን ሰማይ ይሰቅለዋል።
የተማሪ አንድ ደርዘን ደብተር ከ40 ብር በአስር አመት ውስጥ 750 ብር ሲገባ ስታይ ኢኮኖሚው የመንግስት ሳይሆን የደላሎች መፈንጫ እንደሆነ ይገለፅልሃል።
በነገራችን ላይ መንግስት ኢኮኖሚ ከሾለከበት ሌላውን ጉዳዮች ይተውና ህዝቡን በምግብና በሆድ ለመያዝ ይሞክራል ... ከደርግ ዘመን ጀምሮ ይዘነው የመጣነው እርግማን .."ሆድ ከሀገር ይሰፋል"
!!

Please wait, video is loading...
Re: የመደመር ትሩፋቶች The birr has lost more than 100 percent of its value in the last four years
አንድ የአሜሪካን ዶላር 182 የኢትዮጵያ ብር ሲሆን ... የኬኒያ ሺሊንግ ደግሞ 128 ብር እየተመነዘረ ነው። የሚገርመው ከጥቂት አመት በፊት የኢትዮጵያ ብር በመግዛት አቅም ሆነ አስተማማኝ መገበያያ በመሆን የኬኒያን ሺሊንግ ይበልጠው ነበር።
የድንበር ላይ ግብይቶች በብር ነበር የሚደረገው። አሁን ግን አንድም ሰው የኢትዮጵያን ብር አይቀበልም። ምክንያቱም በአንድ ጀንበር ዋጋው ወርዶ ፣ የመግዛት አቅሙ አሽቆልቁሎ ኪሳራ ውስጥ ስለሚያስገባቸው ነው።
የኬኒያ ሺሊንግ ለብዙ አመታት ከ127 - እስከ 130 ባለው ኢንተርቫል ውስጥ ያዘግማል። የኢትዮጵያ ብር ደግሞ በወር እስከ 6% የመግዛት አቅሙ ይዳከማል። በሃዋላ መንዛሪዎች ደግሞ የብር አቅም በማሽቆልቆል ተወዳዳሪ የለውም።
#የብልፅጌ የኢኮኖሚ ሚራክል ፀጋ ይህ ነው። በሁሉም የኢኮኖሚ መመዘኛዎች ከውድቀት ወደ ላቅ ያለ ውድቀት ነው የሚያዘግመው። የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ዙንባቤ ህዝብ ጤፍ ለመግዛት ወረቀት በማዳበሪያ ታቅፎ የሚሄድበት ጊዜ ሩቅ አይመስልም
Please wait, video is loading...