Page 1 of 1
"በዚህ ጦርነት ሊሳካ የሚችል ፖለቲካዊ አላማ የለም።" ቴዎድሮስ አስፋው
Posted: 17 Sep 2022, 19:14
by sarcasm
Re: "በዚህ ጦርነት ሊሳካ የሚችል ፖለቲካዊ አላማ የለም።" ቴዎድሮስ አስፋው
Posted: 17 Sep 2022, 19:33
by Abere
አላዳመጥኩትም። ከአርዕስቱ በእኔ አረዳድ ወያኔ እና ብልጽግና-ኦነግ አላማቸው የተሸነፈ አላማ ስለሆነ በጦርነት አሸንፈው ሊያሳኩት አይችሉም አይነት ይመስላል። ስለዚህ እንደ ድርጅት መጥፋት አለበቸው ማለት ነው። የሞተ ፈረስ ጋልቦ መደብደብ ማለት ነው።