Page 1 of 1

ራያ ቆቦ ወሎ ምን ታስቦ ነው ?

Posted: 17 Sep 2022, 18:53
by sarcasm

Re: ራያ ቆቦ ወሎ ምን ታስቦ ነው ?

Posted: 17 Sep 2022, 19:10
by Abere
የወሎ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ጋር አብሮ እየታሸ ነው። የትግራይ ህዝብ ቢያንስ በዘመነ ወያኔ ለ27 አመታት ማር እና ወተት የሞላበት ጊዜ አሳልፏል፤ የወሎ ህዝብ ግን በፊትም በወያኔ ሲታሽ አሁን ደግሞ በኦሮሙማ ዘመን የቄራ ስፍራ ተደርጓል። አሁን አሁን ደግሞ ጭራሽ ጠጉረ ልውጥ ተብሎ አድስ አበባ መግባት አይችልም - ከልጅ እያሱ ከተማ። ምክንያቱም የባሌ እና አሩሲ ተረኛ ሹሞች ፍቃድ አልሰጡም።