Page 1 of 1

ተመድ በጦርነቱ ጣልቃ መግባት ይችላል?

Posted: 17 Sep 2022, 17:52
by sarcasm

Re: ተመድ በጦርነቱ ጣልቃ መግባት ይችላል?

Posted: 17 Sep 2022, 18:05
by Digital Weyane
በእርዳታ ስም የጦር መሳሪያዎችን መቀሌ ላይ ሲያራግፍ የቆየው ተመድ በጦርነቱ ጣልቃ መግባት ብቻ ሳይሆን ራሱን ጦርነቱን ኡየመራው ነው ለማለት የሚያስችሉ ቡዙ ማሳያዎች አሉ። ኡናታችን ትግራይ ዓድዋ የበቀሉ ባንዳዎች እጅ ወድቃለች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: