Page 1 of 1
Must Watch: ዳኛቸው አሰፋ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደሚወድቅ ያወቅኩት ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር እንዲሆን ሲወሰን ነው አለ
Posted: 17 Sep 2022, 09:10
by Thomas H
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: ዳኛቸው አሰፋ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደሚወድቅ ያወቅኩት ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር እንዲሆን ሲወሰን ነው አለ
Posted: 17 Sep 2022, 09:43
by Abere
የትምህርት ጥራት የሚጠበቀው ሰው እየቀያየሩ በመሾም ሳይሆን ስርዐተ ማህበሩ ሲቀየር ብቻ ነው። የስርወ ጎሳ ስርዐተ-ማህበር ይዞ 21ኛውን ክፍለ ዘመን ትምህርት ደረጃ ለመመጠን መሞከር አይቻልም። ለዚህ ነው 4.00 ነጥብ GPA የያዙ በርካታ የአማራ ክልል ተማሪዎች የኮሌጅ በር ተዘግቶባቸው ሌሎች በኬኛ ጥሪ ተፈላልጎ ተሰብስበው ኮሌጅ እንድ ገቡ የተደረገው። ምክንያቱም የጎሳ ስርወ-መንግስት ዋና አካሄድ ነው። ሰሞኑን የሰማሁት አንድ አዲስ ነገር አለ ይኸውም በአዲስ አበባ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲስ የመማርያ መጽሃፍት ተዘጋጅቶ ተግባር ላይ ሊውል እንደ ሆነ። የሚገርመው ነገር በሂሳብ መጽሃፍት ውስጥ እንደ ዓሣ ስጋ እሾህ ኦሮሙማዎችን ለአበሻ ሆሂያት እና ቁጥር ጥላቻ ለማሳየት የኢትዮጵያዊያን ቁጥር ከግሪክ የተኮረጁ ናቸው ተብሎ በግርጌ ማስታወሻ ተቀምጧል። ይህ አሁን ለተማሪዎቹ በመጀመሪያ አያስፈልጋቸውም፤ በሁለተኛ ደረጃ የተጻፈው የሀሰት መረጃ ነው። ይህ ደግሞ ሌላው በኦሮሙማዎች የተጻፈ ተስፋየገብረ እባብ የቡርቃው የሂሳብ መማርያ መጻህፍት መሆኑ ነው። ለማንኛውም እራሱ ዶ/ር ዳኛቸው የትምህርት ሚኒስትር ቢሆን ከብርሃኑ የተለየ አያደርግም። ብርሃኑም ሆነ ዳኛቸው መራራ ጉዲና ሊያደርገው ከሚፈልገው የተለየ አያደርጉም። የኦሮሙማው መንግስት የሚያዛቸውን ብቻ ነው የሚያስፈጽሙት። የፓሊሲ ለውጥ፤የህገ-መንግስት ለውጥ ሳይኖር በግለሰብ ፈቃድ የሚሆን ነገር የለም። ሌላው አሁን አገሪቱ ቀውስ ውስጥ ነች። የህዝብ ይሁን የኦሮሙማው መንግስት ጭንቅላት ቀውስ ውስጥ ነው። በቀውስ ውስጥ ጥራት አይታሰብም። ጥራት የሂደት ውጤት ነው። በአለፉት አመታት የትግራይ ክፍለ ሀገር እና የወሎ ክፍለ ሀገር ህዝብ ሙሉ በሙሉ መሃይም እንድሆን ሁኔታዎች ፈርደውበታል። ይህን ያህል ብዛት ያለው ማሀይም ህዝብ ይዞ ስለጥራት ማውራት በእራሱ መቀለድ ነው። ይህ የትምህርት ዕድል ምልጠት (educational loss) የጎሳ ስርዐተ-ማህበር ያመጣው መጥፎ አጋጣሚ ነው። አምና እድሜያቸው ለትምህርት የበቁ የትግራይ እና የወሎ ታዳጊዎች እስከ ወዳኛው ከትምህርት ዕድል ተነፍገዋል - በህይወት ከተረፉ። ይህ ዕድሜ ልክ መሃይምነት (life time illiteracy) ያመጣው የኦነግ እና የወያኔ ስርዐት ነው። ግለሰብ አይቀይረውም። Also, Dr. Dagnachew Assefa is alleged to have been among Abiy Ahmed's Wutaf-Neqay. I am just wondering how he was allowed to be critical of Abiy Ahmed's appointee of Minster of Education.
Re: Must Watch: ዳኛቸው አሰፋ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደሚወድቅ ያወቅኩት ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር እንዲሆን ሲወሰን ነው አለ
Posted: 17 Sep 2022, 12:03
by Horus
ወይ ዘመን የማያሰማን የለም ። ዳኛቸው አሰፋ የሚባል የቦስተን ሰካራም እንኳ ብርሃኑ ነጋን መስደብ ጀመረ ። ዳኛቸው አሰፋኮ አይደለም ከዚያ ትውልድ ሊመደብ በሰካራምነቱና አለሌ ስራት አልባ ጆሊነቱ ከፓርቲ አይደለም ከተማሪ ማህበር የተባረረ፣ ቦስተም ያይሪሾች ምሸታ ቤት ወድቆ እድሜ ለነዚያ አድር ባይ ዘርማንዝሮቹ እነእንድሪያ የመለስ ቂጥ እንዲልስ አድርገው አዲስ አበባ ስራ የሰጡት ። ይህ ወራዳ ሰካራም በእድሜ ልኩ አንድ ቀን ወንዶች የረገጡት መሬት ሳይረግጥ ባረቄ ጥርሱ የወለቀ የመሸታ ቤት ፈላስፋ! ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ ።
እኔ አንድ ነገር ልንገራችሁ ። ዳኛቸው አሰፋ ብዙ ዘመን ወስዶበት ዲሰርቴሽኑን የሰራው በኒው ዮርኩ ኒው እስኩል ነው ። ብርሃኑ ነጋም የኢኮኖሚክስ ዶክትሬቱን የሰራው ኔው ስኩል ነው ። ዳኛቸው ለዘላለም ስራ አጥ ሆኖ ሴቶች እየረዱት ቦስተን ሲሰክር ብርሃኑ ነጋ ታሪካዊ በሆነ የነጮች ኡኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆኖ ሳላአሪና ቤኒፊቱ እስከ 200 ሺ ዶላር ባመት የሚደርስ ስራ ነበረው ። ይህም ፋክት የወጣው ይህ ስራ ትቶ ኤርቲራ በረሃ የገባ ግዜ ነው ።
ይህ ዳኛቸው የሚባል ሽል የንግዴ ልጅ አፍ አለኝ ብሎ እነአንዳርጋቸውን እነብርሃኑ ሊሰድብ አፍ ከፈተ ማለት ሰውዬው ባልኮ የበሰበሰው አንጎሉ ወደ አልዛይመር በሽታ ክፍ ብሎበታል ማለት ። እግጅ እግጅ ያስገርማል !
እኔ የምገምተው ዳኛቸው አሰፋ ወይ በሰካርምነቱ ከስራ ተወግዷል። ወይም ተገምግሞ አንድ ነገር ደርሶበታል። ከዚህ ቀደም ኡኒቨርሲቲ የሰጠው መኖሪያ ክፍል ተወስዶበት ሲያለቅስ ነበር ። አሁን ከገንዘብ እጦት የተነሳ ያ የሚወደው ውሥኪ መግዛት ስለማይችል ወደ ሞኝ አንግስ እርካሽ አረቄና መንደር ጠላ ከወረደ ሰንብቷል ። ምንም ጥርጥር የለኝም ! ሰውዬው ስራው ላይ አንድ ነገር ደርሶበት ነው ይህን ሁሉ የሚቀባጥረው!
ሹክ ሻክ እሱን ጠንቅቀው የሚያውቁት እነአምሃ ዳኘው እዚያው አሉኮ!!!
Re: Must Watch: ዳኛቸው አሰፋ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደሚወድቅ ያወቅኩት ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር እንዲሆን ሲወሰን ነው አለ
Posted: 17 Sep 2022, 12:40
by Sam Ebalalehu
እኔ ሰውየውን በደንብ አላውቀውም። ግን ሙግቱ አልተዋጠልኝም። ብርሀኑ ኤርትራ በረሀ ጦር ስለመራ የትምህርት ሚኒስቴር መሆን የለበትም ነው ክርክሩ። አይደለም PHD አለኝ የሚል ሰው ከትምህርት ጋር ምንም ትውውቅ የሌለው ግለሰብ ይህን ሙግት ብሎ አያነሳም። ሰዎች የመምረጥ መብት አላቸው። እሱ ከፖለቲካ ውጭ ሆኖ የራሱን ህይወት መምራት መረጠ። መብቱ ነው። ብርሀኑ የተደላደለ ኑሮውን ትቶ ትግል መረጠ መብቱ ነው። ይህ አሳፋሪ ሙግት ነው። የብርሀኑን ለትምህርት ሚኒስቴር መሆን ብቃቱን መሞገት ይችላል። ኢርትራ ትግል ይመራ ነበርና መሆን የለበትም ማለት ግን ድንቁርና ነው።
ሙግቱ ፐርሰናል ይመስለኛል። ከንግግሩ ጥላቻውን መረዳት ቀላል ነው።
Re: Must Watch: ዳኛቸው አሰፋ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደሚወድቅ ያወቅኩት ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር እንዲሆን ሲወሰን ነው አለ
Posted: 17 Sep 2022, 12:56
by Selam/
That’s a very weak & stupid argument, to say the least.
Harvard College was turned into a major military training center during World War II & regular drill was performed in the Harvard Yard. I don’t understand his concern with a gorilla fighter becoming minister of education. His ስናዳር sister was the worst person to lead the institution. Two years ago, Dagnachew was blabbering in Addis while senile Genet was crawling to Mekele on cane to pay tribute to mercenary woyanes.
Thomas H wrote: ↑17 Sep 2022, 09:10
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: ዳኛቸው አሰፋ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደሚወድቅ ያወቅኩት ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር እንዲሆን ሲወሰን ነው አለ
Posted: 17 Sep 2022, 18:17
by Right
Dr. D may have a point.
Dr. Birr is not the right person for the job.
Why would any trained economist spent a quarter of his life “ fighting the Weyannies” in the desert but then now serve as a minster of the Weyannies educational system?
Re: Must Watch: ዳኛቸው አሰፋ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንደሚወድቅ ያወቅኩት ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር እንዲሆን ሲወሰን ነው አለ
Posted: 08 Mar 2026, 18:03
by Selam/
“…ወይ ዘመን የማያሰማን የለም ። ዳኛቸው አሰፋ የሚባል የቦስተን ሰካራም እንኳ ብርሃኑ ነጋን መስደብ ጀመረ…”