ሰበር ዜና : ጭንቀት የማያመጣው የለም :: ኤርትራ ክተት አወጀች ::
Posted: 16 Sep 2022, 07:57
ያ ሁሉ ሳዋ ብዙ ዓመት የሠለጠነው ወታደር ማዳበሪያ ከሆነ በኋላ አሁን አፈሳ ማድረግ ምንም ለውጥ አያመጣም :: ደርግም ሞክሮት ነበር ከደርግ ተማሩ ::
በኤርትራ ዕድሜው ከ55 በታች የሆነ ማንኛውም ግለሰብ በአስቸኳይ ጦሩን እንዲቀላቀል ታዘዘ

SOURCE : https://www.bbc.com/amharic/articles/c2 ... E75_l9WcGU[/image]
በኤርትራ ዕድሜው ከ55 በታች የሆነ ማንኛውም ግለሰብ በአስቸኳይ ጦሩን እንዲቀላቀል ታዘዘ

SOURCE : https://www.bbc.com/amharic/articles/c2 ... E75_l9WcGU[/image]