^^^{{{JUST IN}}}^^^:ከሽራሮ ቀጥሎ ያሉት ከተሞች-ዓዲ ሐገራይ-ዓዲ ነብሪ ዒድ-ዱጋሊ-ዓዲ ዳዕሮ-ጻዕዳ ምድሪ ገቢ ሆነዋል!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 15 Sep 2022, 14:47
Natnael Mekonnen
25m ·
ከሽራሮ ቀጥሎ ያሉት ከተሞች-አዲ ሐገራይ-አዲ ነብሪ ዒድ-ዱጋሊ-አዲ ዳዕሮ-ፃዕዳ ምድሪ ገቢ ሆነዋል‼
በጠንካራ ወታደራዊ ዲሲፕሊኑና ጨዋነቱ እንዲሁም በሕዝባዊ ወገንቸኝነቱ የሚታወቀው ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር "ምታ በዝምታ" በሚል መርሁ ድምፁን ሳያሰማ እየገሰገሰ ነው::
ሙያ በልብ ነውና‼እናም ከመሰንበቻው ሽራሮን የተቆጣጠሩት አይበገሬዎቹ ጀግኖቻችን፤ ከሽራሮ ቀጥለው ያሉትን አዲ ሐገራይ፣ አዲ ነብሪ ዒድ (የሐየሎም አርአያ ትውልድ ሀገር)፣ ዱጋሊ፣ አዲ ዳዕሮንና ፃዕዳ ምድሪ ከተሞችን በቁጥጥራቸው ስር አስገብተዋል።