Page 1 of 1

Shocking: ኢትዮጵያ ዛሬ

Posted: 15 Sep 2022, 09:45
by Thomas H
እርግጠኛ ነኝ ሕዝቡ በአስማት መኖር ጀምሯል


Selam Fikir Eminet
·
የዛሬ ሁለት ሳምንት ባለ 50 ሉክ አንድ ደርዘን ደብተር 650 ብር ነበር ዛሬ 950 ብር ነው
ቡና 1 ኪግ 280 ብር ነበር ዛሬ 420 ብር ነው
ቲማቲም ከ 25 ብር ወደ 70 ብር ገብቷል
ሽንኩርት ከ 25 ብር ወደ 50 ብር ገብቷል
ስኳር ከ 35 ብር ወደ 120 ብር ገብቷል
ት/ቤት አምና ለአንድ ተማሪ
500-600 ብር ነበረ አሁን ሁሉም ት/ቤት ከ 1200 ብር በላይ ነው ።
ይሄ ሁሉ ሲሆን የሀገሪቱ ንግድ ሚኒስቴር የት ነው ያለው?
የህዝብ ደህንነት ሰላም መንግስት የዜጎች ችግር የማያሳስበው መንግስት ሀገሪቱን እየመራት መሆኑን.....የእያንዳንዱ ቤት ንሮ እየመሰከረ ነው