Page 1 of 1

የጉራጌ ምክር ቤት ሕገወጡን ብልጽግናና የፌዴሬሽን ምክር ቤትን በመክሰስ ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ሬፈረንደም ከማካሄድ ማስቆም አለበት!

Posted: 14 Sep 2022, 20:10
by Horus
ይህው የምርጫ ቦርድ ባረጋገጠው መሰረት የብልጽኛ ፓርቲ ህጋዊነትን የማያሟላ ያንድ ግለሰብ መሳሪያ የሆነ ፌክ ስብስብ እንደ ሆነ ገሃድ የሆነ ነው ።

ህገወጥ እና ህጋልባ የሚፊያ ቡድን እንደ ፈለገ ባረቀቀው ቅዠት መሰረት ነው የደቡብ ክልል ፈርሶ ለአቢይና ለብልጽግና የጉቦ ከበርቴዎች በሚስማማ ካልስተር እየተጨፈለቀ ያለው፣ ያውም በከደቡብ ሕዝብ ሆን ፍላጎትና ምክር ቤቶቻቸው ውሳኔን በማፍረስ።

ይህ በህገ ወጥና ህግ አልባ ብልጽኛ የተቀመረው ደባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ተብዬው ፣ እነዚያው የብልጽግ ና ፓርቲ ሌቦችቻ ዲክታተሮች ዞረው ደሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በተባለ ፌክ ስብስብ መልክ አድመው ያሻቸውን ህዝብ በክላስተር እንዲጨፈለቅ፣ እምቢ ያላቸው በግድ አዲስ ደቡብ እንዲሆን ወሰነዋል ።

ይህን አሳፋሪ ህገወጥ የሴራ ተረት ወስደው ለክብርት ምርቱካን ሚደቅሳ ምርጫ ቦርድ አማራጭ የማይሰጥ የኮሚኒስት ምርጫ ድራማ እንድታደርግላቸው 90 ቀስ ሰጥተዋታል።

የጉራጌ ምክር ቤት ሶስቱንም መክሰስ አለበት ፣ ብልጽግናን ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤትን እና ምርጫ ቦርድን፣ ብሎም የዚህ ፕሮሴስ ሁሉ ሕገ ወጥነት ለኢትዮጵያ ሕዝብና አለም ሕዝቦች ማሳወቅ አለበት!!1

Re: የጉራጌ ምክር ቤት ሕገወጡን ብልጽግናና የፌዴሬሽን ምክር ቤትን በመክሰስ ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ሬፈረንደም ከማካሄድ ማስቆም አለበት!

Posted: 14 Sep 2022, 20:40
by sun
Horus wrote:
14 Sep 2022, 20:10

Posted: 14 Sep 2022, 23:25
by Horus
ጉድኮ ነው! አቢይ አህመድ የብልጽግና ፕሬዚዳንት የሆነው ሙሉ በሙሉ ህገወጥ በሆነ መንገድ ነው! ማለትም እራሱ አስመረጭ ሆኖ ነው እራሱን ያስመረጠው! ከዚህ የባሰ ሌብነት የት ይኖራል !

Re: የጉራጌ ምክር ቤት ሕገወጡን ብልጽግናና የፌዴሬሽን ምክር ቤትን በመክሰስ ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ሬፈረንደም ከማካሄድ ማስቆም አለበት!

Posted: 14 Sep 2022, 23:37
by Right
You just find out he is an illegal PM.

A political degree at work. Giving back to Ethiopia, from a McDonald eatery in America.