Page 1 of 2

ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 00:55
by Horus
እነዚህን ነው ኢትዮጵያዊ አቢይ አህመድ! ኢትዮጵያዊ ጌታቸው ረዳ የሚባሉት !!! ሹክሻክ ሁላ!

ሰው ሁሉ፣ አዋቂም አላዋቂም ድርድር፣ ድርድር ይላል። ድርድር ምን ማለት ነው? መንግስትና ትህነግ ድርድር እያደረጉ ነው ሲባል ምን ማለት ነው? በላቲኑ ትርጉም ከሄድን ኒጎሺኤሽን ማለት መዝናናት ያልሆነ ትጋት ወይም ቢዝነስ ማለት ነው ። ያ እኛ መርካቶ የሻጭና ሸማች የዋጋ ክርክር እንለዋለን።

ስለዚህ በመንግስትና ትህነግ መሃል የሚደረግ የእቃም ሆነ አሴት ልውውጥ ካለ ቃሉ ከርክር እንጂ ድርድር አይደለም።

ድርድር ማለት ድልድል ማለት ነው ። ድልድል ማለት አንድን ነገር መከፋፈል፣ እያንዳንዱ ሰው የሚገባውን ድርሻ ማግኘት ማለት ነው ። ድል ድል ቅጽል ለመስራት ቃሉ ተደገመ እንጂ ነጠላው ቃል ድል ነው ።

ድል ማለት ድርሻ፣ እድል፣ ድል ማድረግ፣ እድር ማለት ሲሆን አንድ ሰው የሚያገኘው ሼር ወይም ድርሻ ማለት ነው ። ድል አደረገ ማለት አሸንፎ ወሰደ ማለት ነው ።

ታዲያ መንግስትና ትህነግ ምንድን ነው የሚደላደሉት? ተከፋለው የሚወስዱት? ስልጣን ነው? ሃብት ነው? ዝና ነው? ክብር ነው? ምንድን ነው?

ይህ እራሳቸው ተዋጊዎቹም የሚያቁት አይመስለኝ!

በመንግስትና ትህነግ መሃል ያለው ጠብ፣ ቅራኔ፣ ግጭት ፣ ጦርነት ነው ። እነዚህ ሁሉ ትርጉማቸው ኮንፍሊክት ይባላል። ስለዚህ በመንግስትና ትህነግ መሃል ያለው ንግግር፣ ወይይት፣ ምክክር፣ ክርክር ስምምነት ይባላል።

መንግስትና ትህነግ ድርድር እያደረጉ አይደለም! ስምምነት እያደረጉ ነው። ስምምነት ማለት አንድ አይነት ሃሳብ ወይም ውሳኔ መያዝ ማለት ነው ። ፈረንጅ ኮንፍሊክት ሬዞሉሽን የሚለው ነው እንጂ ድርድር አይደለም!

እና የአቢይ ቡድን እና የትግሬ ቡድን ተመሳሳይ ሃስብና ውሳኔ ያልያዙበትና ለ3 ጦርነቶች መነሾ የሆነው ኢስምምነት ወይም ቅራኔ ምን በሚመለከት ነው?

እናም ነገ ለስምምነት ሲቀመጡ በምን በምን ላይ ነው ተመሳሳይ ሃስብና ውሳኔ ላይ የሚደርሱት?

ሆረስ ዐይነ ብርሃን

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 02:31
by Horus
ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከር የሆኑ ጦር የታጠቁ ቡድኖች ለምን እንደ ሚዋጉ እንኳን የማያውቁ ድርድር መደምር መቀነስ ምናም በሚሉ ቃላት አዶነቆሩን !! ኧረ መገን !!!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 02:49
by Horus
ስለዚህ ያለው ድርድር ሳይሆን ስምምነት ነው! ስምምነት እርቅ ማለት ነው ! እርቅን ደሞ ከኢትዮጵያ ሽማግሎች በላይ የሚያውቀው የለም!! ነገር ግን አባትና ታሪክ የሌለው ትውልድ ሁልግዜ የኮሎኒያል አለቆቹ አሽከር ነው!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 07:28
by DefendTheTruth
Horus wrote:
14 Sep 2022, 00:55
እነዚህን ነው ኢትዮጵያዊ አቢይ አህመድ! ኢትዮጵያዊ ጌታቸው ረዳ የሚባሉት !!! ሹክሻክ ሁላ!

ሰው ሁሉ፣ አዋቂም አላዋቂም ድርድር፣ ድርድር ይላል። ድርድር ምን ማለት ነው? መንግስትና ትህነግ ድርድር እያደረጉ ነው ሲባል ምን ማለት ነው? በላቲኑ ትርጉም ከሄድን ኒጎሺኤሽን ማለት መዝናናት ያልሆነ ትጋት ወይም ቢዝነስ ማለት ነው ። ያ እኛ መርካቶ የሻጭና ሸማች የዋጋ ክርክር እንለዋለን።

ስለዚህ በመንግስትና ትህነግ መሃል የሚደረግ የእቃም ሆነ አሴት ልውውጥ ካለ ቃሉ ከርክር እንጂ ድርድር አይደለም።

ድርድር ማለት ድልድል ማለት ነው ። ድልድል ማለት አንድን ነገር መከፋፈል፣ እያንዳንዱ ሰው የሚገባውን ድርሻ ማግኘት ማለት ነው ። ድል ድል ቅጽል ለመስራት ቃሉ ተደገመ እንጂ ነጠላው ቃል ድል ነው ።

ድል ማለት ድርሻ፣ እድል፣ ድል ማድረግ፣ እድር ማለት ሲሆን አንድ ሰው የሚያገኘው ሼር ወይም ድርሻ ማለት ነው ። ድል አደረገ ማለት አሸንፎ ወሰደ ማለት ነው ።

ታዲያ መንግስትና ትህነግ ምንድን ነው የሚደላደሉት? ተከፋለው የሚወስዱት? ስልጣን ነው? ሃብት ነው? ዝና ነው? ክብር ነው? ምንድን ነው?

ይህ እራሳቸው ተዋጊዎቹም የሚያቁት አይመስለኝ!

በመንግስትና ትህነግ መሃል ያለው ጠብ፣ ቅራኔ፣ ግጭት ፣ ጦርነት ነው ። እነዚህ ሁሉ ትርጉማቸው ኮንፍሊክት ይባላል። ስለዚህ በመንግስትና ትህነግ መሃል ያለው ንግግር፣ ወይይት፣ ምክክር፣ ክርክር ስምምነት ይባላል።

መንግስትና ትህነግ ድርድር እያደረጉ አይደለም! ስምምነት እያደረጉ ነው። ስምምነት ማለት አንድ አይነት ሃሳብ ወይም ውሳኔ መያዝ ማለት ነው ። ፈረንጅ ኮንፍሊክት ሬዞሉሽን የሚለው ነው እንጂ ድርድር አይደለም!

እና የአቢይ ቡድን እና የትግሬ ቡድን ተመሳሳይ ሃስብና ውሳኔ ያልያዙበትና ለ3 ጦርነቶች መነሾ የሆነው ኢስምምነት ወይም ቅራኔ ምን በሚመለከት ነው?

እናም ነገ ለስምምነት ሲቀመጡ በምን በምን ላይ ነው ተመሳሳይ ሃስብና ውሳኔ ላይ የሚደርሱት?

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
Okay ዐይነ ብርሃን,

I thought parties to a given conflict are stakeholders of a given issue or matter at hand. In this case I think it is called a power struggle, one side claiming I didn't get my share and the other side responding, no you have already.

So, in my view the issue at hand is power ድል፣ ድል, which is what is going on, center of power is called Arat Kilo in Ethiopia.

Woyane was wishing to come (back) to Arat Kilo and the other side to the conflict repelled it back to where it come from, which Dedebit Beraha.

Woyane still saying, no I can't come into terms with that ድል፣ ድል, so the root cause of the conflict, accepting or not accepting of one's share.

Isn't it, Ato ዐይነ ብርሃን?

ስምምነት እያደረጉ ነው? Give me a break!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 08:11
by Selam/
“እኔ ሆረስ ቃላት መሰንጠቅ አይመቸኝም”
Horus wrote:
14 Sep 2022, 00:55
እነዚህን ነው ኢትዮጵያዊ አቢይ አህመድ! ኢትዮጵያዊ ጌታቸው ረዳ የሚባሉት !!! ሹክሻክ ሁላ!

ሰው ሁሉ፣ አዋቂም አላዋቂም ድርድር፣ ድርድር ይላል። ድርድር ምን ማለት ነው? መንግስትና ትህነግ ድርድር እያደረጉ ነው ሲባል ምን ማለት ነው? በላቲኑ ትርጉም ከሄድን ኒጎሺኤሽን ማለት መዝናናት ያልሆነ ትጋት ወይም ቢዝነስ ማለት ነው ። ያ እኛ መርካቶ የሻጭና ሸማች የዋጋ ክርክር እንለዋለን።

ስለዚህ በመንግስትና ትህነግ መሃል የሚደረግ የእቃም ሆነ አሴት ልውውጥ ካለ ቃሉ ከርክር እንጂ ድርድር አይደለም።

ድርድር ማለት ድልድል ማለት ነው ። ድልድል ማለት አንድን ነገር መከፋፈል፣ እያንዳንዱ ሰው የሚገባውን ድርሻ ማግኘት ማለት ነው ። ድል ድል ቅጽል ለመስራት ቃሉ ተደገመ እንጂ ነጠላው ቃል ድል ነው ።

ድል ማለት ድርሻ፣ እድል፣ ድል ማድረግ፣ እድር ማለት ሲሆን አንድ ሰው የሚያገኘው ሼር ወይም ድርሻ ማለት ነው ። ድል አደረገ ማለት አሸንፎ ወሰደ ማለት ነው ።

ታዲያ መንግስትና ትህነግ ምንድን ነው የሚደላደሉት? ተከፋለው የሚወስዱት? ስልጣን ነው? ሃብት ነው? ዝና ነው? ክብር ነው? ምንድን ነው?

ይህ እራሳቸው ተዋጊዎቹም የሚያቁት አይመስለኝ!

በመንግስትና ትህነግ መሃል ያለው ጠብ፣ ቅራኔ፣ ግጭት ፣ ጦርነት ነው ። እነዚህ ሁሉ ትርጉማቸው ኮንፍሊክት ይባላል። ስለዚህ በመንግስትና ትህነግ መሃል ያለው ንግግር፣ ወይይት፣ ምክክር፣ ክርክር ስምምነት ይባላል።

መንግስትና ትህነግ ድርድር እያደረጉ አይደለም! ስምምነት እያደረጉ ነው። ስምምነት ማለት አንድ አይነት ሃሳብ ወይም ውሳኔ መያዝ ማለት ነው ። ፈረንጅ ኮንፍሊክት ሬዞሉሽን የሚለው ነው እንጂ ድርድር አይደለም!

እና የአቢይ ቡድን እና የትግሬ ቡድን ተመሳሳይ ሃስብና ውሳኔ ያልያዙበትና ለ3 ጦርነቶች መነሾ የሆነው ኢስምምነት ወይም ቅራኔ ምን በሚመለከት ነው?

እናም ነገ ለስምምነት ሲቀመጡ በምን በምን ላይ ነው ተመሳሳይ ሃስብና ውሳኔ ላይ የሚደርሱት?

ሆረስ ዐይነ ብርሃን

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 08:26
by Selam/
PP - “Always open for negotiations!”
TPLF - “Let’s negotiate!”
አረና - “No war, only political solution!”
AFAR - “Don’t trust TPLF’s olive branch!”
NAMA - “No negotiations; let’s eradicate TPLF!”
EZEMA - ”TPLF should disarm!”
OFECO - “pssssssss!”

https://amp.dw.com/am/የህወሓት-መግለጫና-የተቃዋሚ ... a-63109053

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 11:58
by Abere
ከዚህ ፎረም ላይ ግልጽ እና ቁርጥ ያለ መልስ መስጠት የሚችል ማነው?
የዚህ የጦርነት የመጨረሻ ግልጽ ግብ ምንድን ነው? በማያሻማ ቋንቋ ያልተገለጸ ነገር ይመስለኛል። ወያኔን መደምስሰ ከሆነ የወያኔ የሆኑት ስሪቶች ማለት ስርዐተ ማህበር ለምን አሁንም በመንግስት ይፈቀራሉ? በእውነት ይህ ጦርነት በአብይ አህመድ እና በወያኔ መካከል ነው?
እኔ አይመስለኝም፤ በመርህ ደረጃ ኦነግ -ፒፒ እና ወያኔ የጋራ ራዕይ እና ግብ አላቸው። ለዚህ ይመስለኛል ሆረስ የውሸት ጥል ለማለት የደፈረው። ግን ማን እየተጎዳ እና እየሞተ መሆኑ ደግም ግልጽ ነው - ያው የፈረደበት አማራ።አማራን እንደ ብር ኖት በመጠቀም ነው ዐብይ አህመድ ከወያኔ ጋር የውሸት አምባጓሮ የሚደልቀው። ይህ ጦርነት እኮ ያለቀው በመጀመሪያው ዙር ነበር - መቀሌ ስትያዝ።

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 12:27
by Selam/
So, are you saying ኦነግ -ፒፒ - ወያኔ are collaborating & conspiring to eradicate Amharas? Doesn’t that mean Shabiya is also on board? How is this revealed to you & Horus alone while millions of Amharas are in the dark?
Abere wrote:
14 Sep 2022, 11:58

Posted: 14 Sep 2022, 13:03
by Horus
DefendTheTruth,
"So, in my view the issue at hand is power ድል፣ ድል, which is what is going on, center of power is called Arat Kilo in Ethiopia."
በጣም ጥሩ! ታዲያ ሁለት በጉልበት ለመግዛት የሚታገሉ የገዥ መደቦች ወይም የጎሳ መሳፍንት ስብስቦች በተዋጉ ለምንድን ነው ድሃው ወገኔ ለፍቶ አዳሪው ገበሬና ነጋዴ ስንጋ አዋጣ፣ በሶ ቋጥር ተብሎ አሳሩን የሚበላው? አንድ ጥያቄ ልጠይቅ? ዛሬ አሁን ላይ የጉራጌ ወጣቶች በኮማንድ ፖስት ተለቅመው እየታሰሩ ነው ! 500 አልፏል። ትላንት ጉራጌ ለጦር አዋጣ ተብሎ የ31 ሚሊዮን ብር ሰንጋና በግ ላከ። እናስ የትግሬና ኦሮሞ ቡድኖች ለ4ኪሎ ስልጣን መዋጋት በ4ኪል ዲክታተሮች በቅኝ ለሚገዛው ጉራጌ ምን ትግሩም ይኑረው ትላለህ? ልብ በል የጉራጌ ምሳሌ ለሁሉም በጎሳ አምባገነኖች ለሚረገጠው ህዝብ ይሰራል!

እኔማ ትክክለኛው ቃል ስምምነት መባል አለበት ያልኩት አበረ የሚለውን ሃሳብ መሰረት በማድረግ ነበር? የትግሬና ኦሮሞ ስልጣን ለማደላደል ታዲያ ለምንድን ነው አማራውም ሆነ ወታደሩ የሚሞተው? ይህን መሰል የፖለቲካ ሸፍጥን እኮ ነው ባለቅኔው ቴዲ አፍሮ ናዕት፣ ያልቦካ ዳቦ ያለው! ኬር!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 13:40
by Horus
አበረ፣
አው ማንም ሰው ቀጥተኛ መልስ መስጠት አይፈልግም ምክኛቱም የማሰብና የሃሞት ኦርጋኑ ተሰልቧል ። የኢትዮጵያ ፖለቲክና የጎሳ መሳፍንቶችን ፖለቲካ ልዩነት ቁልጭ አድርጎ ካየ ነገሮች ሁሉ እንደ ሲኦል ስለሚርቁበት ።

ትህነግና ኦፒዲኦ ለ4 ኪሎ ስልጣን በሚያደርጉት ፉክቻ የኢትዮጵያ ዜጎች አንደማም ቢሉ ኖሮ ዛሬ ወደ ዋናው ጥያቄ እንገባ ነበር ። ይህ ጦርነት፣ ይህ መረን የለቀቀ የፖለቲካ ንፍጥ ስረመሰረቱ ትግሬ የጠፈጠፈው የጎሳ ናዕት ነው ። የዚህ ጦርነትም ፣ ድርድርም፣ ስምምነትም አላማ መሆን የነበረበት ይህን ቆሻሻ የጎሳ እምቧይ ካብ ለማፍረስ መሆን ነበረበት ። ግና ይህን ሃቅ ስንት ሰው እያየው ነው ?

ለዚህ ነው እኔ ድርድር የሚባለው ቃል ተወግዞ ስምምነት መባል አለበት የምለው ። ስምምነት ምን ላይ በለኝ? ምን አይነት ስርኣት? ምን አይነት ሕገ መንግስት? ምን አይነት ፌዴሬሽን? ምን አይነት አከላለል? ምን አይነት ፓርላማ ? ወዘተርፈ!!!

የጦርነቱ አላማ ይህ ካልሆነ ይህ የምታየው ወታደር ሁሉ የጎሳ ሌቦችና ነጋዴዎች ማገዶ ነው ። አትርሳ! አቢይን ከአሜሪካ ኩዴታ ባዳነው ማግስት ነው አንድ ዲያቆን ባንዲራ ስለያዘ የተገደለው! ነገም ያው ነው ። አቢይ ፊቱን ወደ ሕዝቡ አዙሮ የኮማንድ ፖስት አምባገነንነቱ በሰፊው ይዘረጋል!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 13:58
by Selam/
“…ድሃው ወገኔ ለፍቶ አዳሪው ገበሬና ነጋዴ ስንጋ አዋጣ፣ በሶ ቋጥር ተብሎ አሳሩን…”

Show me any evidence that people have been forced to surrender their belongings for the cause of war, so I condemn the government with you.

”… የትግሬና ኦሮሞ ቡድኖች ለ4ኪሎ ስልጣን መዋጋት በ4ኪል ዲክታተሮች በቅኝ ለሚገዛው ጉራጌ ምን ትግሩም ይኑረው ትላለህ?”

You know better than I do if Gurages are better off with woyane or PP. I don’t think any Amhara wants a woyane come back in any form. Most likely they prefer to destroy TPLF & continue to struggle against PP’s abuse. They may get coerced by OLF thugs for carrying the green-yellow-red flag but they can at least freely waive it in Gojjam, Gondar & Debre Birhan. A woyane snipper would blow up your head in the past for wearing it under your shirt, let alone carrying it in public.

Horus wrote:
14 Sep 2022, 13:03
DefendTheTruth,
"So, in my view the issue at hand is power ድል፣ ድል, which is what is going on, center of power is called Arat Kilo in Ethiopia."
በጣም ጥሩ! ታዲያ ሁለት በጉልበት ለመግዛት የሚታገሉ የገዥ መደቦች ወይም የጎሳ መሳፍንት ስብስቦች በተዋጉ ለምንድን ነው ድሃው ወገኔ ለፍቶ አዳሪው ገበሬና ነጋዴ ስንጋ አዋጣ፣ በሶ ቋጥር ተብሎ አሳሩን የሚበላው? አንድ ጥያቄ ልጠይቅ? ዛሬ አሁን ላይ የጉራጌ ወጣቶች በኮማንድ ፖስት ተለቅመው እየታሰሩ ነው ! 500 አልፏል። ትላንት ጉራጌ ለጦር አዋጣ ተብሎ የ31 ሚሊዮን ብር ሰንጋና በግ ላከ። እናስ የትግሬና ኦሮሞ ቡድኖች ለ4ኪሎ ስልጣን መዋጋት በ4ኪል ዲክታተሮች በቅኝ ለሚገዛው ጉራጌ ምን ትግሩም ይኑረው ትላለህ? ልብ በል የጉራጌ ምሳሌ ለሁሉም በጎሳ አምባገነኖች ለሚረገጠው ህዝብ ይሰራል!

እኔማ ትክክለኛው ቃል ስምምነት መባል አለበት ያልኩት አበረ የሚለውን ሃሳብ መሰረት በማድረግ ነበር? የትግሬና ኦሮሞ ስልጣን ለማደላደል ታዲያ ለምንድን ነው አማራውም ሆነ ወታደሩ የሚሞተው? ይህን መሰል የፖለቲካ ሸፍጥን እኮ ነው ባለቅኔው ቴዲ አፍሮ ናዕት፣ ያልቦካ ዳቦ ያለው! ኬር!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 14:16
by Horus
ሰላም፣
የእብደት መጀመሪያው ቀሚስ ከፍ ከፍ ይባላል ። መላ ኢትዮጵያ ተሳስቶ አንተ ብቻ ትክክል ልትሆን አትችልም ። ደሞ አንተ በብልጽግና 1 X 5 ተጠፍንጎ ታስሮ በማሸማቀቅና በማስፈራራት ከሚገዙት መንደር ውስጥ አይደለም የምትኖረው! ቢያንስ ስለማታውቀው ነገር ሽንጥህን ገትረህ ለነዕርሱት የግፍ አገዛዝ አትሟገት! ኋላ ያሳፍርሃል! ዞሮ ዞሮ ታሪክ የሚሰሩ ሕዝቦች ናቸው!! ይህ የፖለቲካ ንፍጥ ሁሉ ይጸዳል!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 14:18
by Abere
Of course, always TPLF and OLF are working hand in hand, if possible to exterminate or else subjugate Amhara - case in point, Mai-Kadra and Wollega. Even the ENDF's North Command tragedy was selectively carried out against ethnic Amhara army members. The ambiguity you probably encountered in understanding the reality is , the prevalence of different branches of OLF, yet with one [deleted] vision and single mission. I think it is clear:

1. TPLF officially declared in its manifesto Amhara is an enemy of Tigre and should be exterminated
2. OLF, likewise, cosigned this and applied their bilateral Dedebit based constitution and OLF and TPLF favored ethnic regions. By the way, Ethiopia is partitioned only to favor the two genocidal thugs. Sometimes, however, OLF lump Amhara and Tigre together with the vision to subjugate them. In this regard, the short term goal of OLF is to cleanse Amhara with the long term goal of including the extermination and subjugation of Tigres. But the bean head TPLF is short selling Tigres. The illusion that Abiy Ahmed is a diehard Ethiopian is laughable. He is the contemporary head disciple of Orommuma that thrive on drinking the bloods of non-Oromo Ethiopians, especially Amhara. The fact that million Amhara are fighting this war does not show their support to him - this is a spurious conclusion. Amhara people are fighting because they do not have an option. It is natural. Abiy Ahmed let the enemy kill their children, women, family, slaughter their cattle. This is what is happening in Qobo, Raya. They are unable to farm this rain season again. Reason, Obbo Legesse Chafo ordered to tell the ENDF-FANO to stop right at Qobbo - intentional squandering of the moment.

*****In reality, this war is between TPLF and Amhara*******

You mentioned of Eritrea. Well, given the current reality Eritrea is not standing against the interest of Amhara people and Ethiopia at large. The underlying question should be rather why is Eritrea fighting TPLF , in stead of who is in the equation. Eritrea feels threatened by TPLF's dream of Abay-Tigray expansion and all the territories it is awarded by the international court. This has nothing to do with Amhara and Ethiopia - this TPLF's own baby. Rather, Eritrea is helping the unarmed Amhara. In fact, while Abiy Ahmed now and then mentions Western Tigray ( an insult to Amhara), Eritrea is calling it exactly by its historical name, Gondar.

One thing is clear, Amhara people should not be kept in dark. This war is against Amhara. The enemy uses different tricks.

Selam/ wrote:
14 Sep 2022, 12:27
So, are you saying ኦነግ -ፒፒ - ወያኔ are collaborating & conspiring to eradicate Amharas? Doesn’t that mean Shabiya is also on board? How is this revealed to you & Horus alone while millions of Amharas are in the dark?
Abere wrote:
14 Sep 2022, 11:58
ከዚህ ፎረም ላይ ግልጽ እና ቁርጥ ያለ መልስ መስጠት የሚችል ማነው?
የዚህ የጦርነት የመጨረሻ ግልጽ ግብ ምንድን ነው? በማያሻማ ቋንቋ ያልተገለጸ ነገር ይመስለኛል። ወያኔን መደምስሰ ከሆነ የወያኔ የሆኑት ስሪቶች ማለት ስርዐተ ማህበር ለምን አሁንም በመንግስት ይፈቀራሉ? በእውነት ይህ ጦርነት በአብይ አህመድ እና በወያኔ መካከል ነው?
እኔ አይመስለኝም፤ በመርህ ደረጃ ኦነግ -ፒፒ እና ወያኔ የጋራ ራዕይ እና ግብ አላቸው። ለዚህ ይመስለኛል ሆረስ የውሸት ጥል ለማለት የደፈረው። ግን ማን እየተጎዳ እና እየሞተ መሆኑ ደግም ግልጽ ነው - ያው የፈረደበት አማራ።አማራን እንደ ብር ኖት በመጠቀም ነው ዐብይ አህመድ ከወያኔ ጋር የውሸት አምባጓሮ የሚደልቀው። ይህ ጦርነት እኮ ያለቀው በመጀመሪያው ዙር ነበር - መቀሌ ስትያዝ።

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 14:36
by Abere
ሆረስ፤

አንድን ችግር ለመፍታት የችግሩን ማንነት ገላጭ ቁልፍ ቃል ያስፈልጋል። በስሙ መጥራት አለመቻል መሞከር የሚያመላክተው ችግሩ እራሱ ነው ማለት ነው። Operational Definition is very important to define and understand the problem. Illusive terms are unhelpful - they are intentional mystification of the problem. ትናንት ህግ-ማስከበር፥ ዛሬ የዳርድንበር ልዑላዊነት ማስከበር፤ ከነገ ወዲያ ኦነግ ሸኔ ወዘተ፡ ምንም መዛለቂያ የለውም። አንድ ጊዜ ዛር ሌላ ጊዜ ደግሞ ጋኒን እየሆነ የሚያለምጥ ህመም ወይም ችግር አይድንም። As you said, there is no inherent conflict between TPLF and the OLF at Arat Kilo. It is non-antagonistic conflict. The disagreement is about who should be on the seat or whose turn is now. Those others dancing around are either beneficial opportunist or are victims of convince and confuse. There is a pure political Ponzi scheme right now in Ethiopia played against the mass. Talking about this scheme is becoming taboo, because there is trustworthy 7th king :mrgreen:

Horus wrote:
14 Sep 2022, 13:40
አበረ፣
አው ማንም ሰው ቀጥተኛ መልስ መስጠት አይፈልግም ምክኛቱም የማሰብና የሃሞት ኦርጋኑ ተሰልቧል ። የኢትዮጵያ ፖለቲክና የጎሳ መሳፍንቶችን ፖለቲካ ልዩነት ቁልጭ አድርጎ ካየ ነገሮች ሁሉ እንደ ሲኦል ስለሚርቁበት ።

ትህነግና ኦፒዲኦ ለ4 ኪሎ ስልጣን በሚያደርጉት ፉክቻ የኢትዮጵያ ዜጎች አንደማም ቢሉ ኖሮ ዛሬ ወደ ዋናው ጥያቄ እንገባ ነበር ። ይህ ጦርነት፣ ይህ መረን የለቀቀ የፖለቲካ ንፍጥ ስረመሰረቱ ትግሬ የጠፈጠፈው የጎሳ ናዕት ነው ። የዚህ ጦርነትም ፣ ድርድርም፣ ስምምነትም አላማ መሆን የነበረበት ይህን ቆሻሻ የጎሳ እምቧይ ካብ ለማፍረስ መሆን ነበረበት ። ግና ይህን ሃቅ ስንት ሰው እያየው ነው ?

ለዚህ ነው እኔ ድርድር የሚባለው ቃል ተወግዞ ስምምነት መባል አለበት የምለው ። ስምምነት ምን ላይ በለኝ? ምን አይነት ስርኣት? ምን አይነት ሕገ መንግስት? ምን አይነት ፌዴሬሽን? ምን አይነት አከላለል? ምን አይነት ፓርላማ ? ወዘተርፈ!!!

የጦርነቱ አላማ ይህ ካልሆነ ይህ የምታየው ወታደር ሁሉ የጎሳ ሌቦችና ነጋዴዎች ማገዶ ነው ። አትርሳ! አቢይን ከአሜሪካ ኩዴታ ባዳነው ማግስት ነው አንድ ዲያቆን ባንዲራ ስለያዘ የተገደለው! ነገም ያው ነው ። አቢይ ፊቱን ወደ ሕዝቡ አዙሮ የኮማንድ ፖስት አምባገነንነቱ በሰፊው ይዘረጋል!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 14:55
by Right
Negotiation is a political discussion through an intermediary to reach a lasting political settlement.

DTT is close in defining it.

But what is there to settle with a group that has been clearly declared as a terrorist group by a nation’s parliament?

The TPLF is a spent force. Finish it off but don’t find a way to revive it.

With this particular war, this is mistake #3 by Abiye Ahmed.

Why is Abiye doing this? What would be the benefit to Abiye living with a degraded TPLF that has a potential to outmaneuver a disorganized PP government?

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 16:13
by DefendTheTruth
Horus wrote:
14 Sep 2022, 13:03
DefendTheTruth,
"So, in my view the issue at hand is power ድል፣ ድል, which is what is going on, center of power is called Arat Kilo in Ethiopia."
በጣም ጥሩ! ታዲያ ሁለት በጉልበት ለመግዛት የሚታገሉ የገዥ መደቦች ወይም የጎሳ መሳፍንት ስብስቦች በተዋጉ ለምንድን ነው ድሃው ወገኔ ለፍቶ አዳሪው ገበሬና ነጋዴ ስንጋ አዋጣ፣ በሶ ቋጥር ተብሎ አሳሩን የሚበላው? አንድ ጥያቄ ልጠይቅ? ዛሬ አሁን ላይ የጉራጌ ወጣቶች በኮማንድ ፖስት ተለቅመው እየታሰሩ ነው ! 500 አልፏል። ትላንት ጉራጌ ለጦር አዋጣ ተብሎ የ31 ሚሊዮን ብር ሰንጋና በግ ላከ። እናስ የትግሬና ኦሮሞ ቡድኖች ለ4ኪሎ ስልጣን መዋጋት በ4ኪል ዲክታተሮች በቅኝ ለሚገዛው ጉራጌ ምን ትግሩም ይኑረው ትላለህ? ልብ በል የጉራጌ ምሳሌ ለሁሉም በጎሳ አምባገነኖች ለሚረገጠው ህዝብ ይሰራል!

እኔማ ትክክለኛው ቃል ስምምነት መባል አለበት ያልኩት አበረ የሚለውን ሃሳብ መሰረት በማድረግ ነበር? የትግሬና ኦሮሞ ስልጣን ለማደላደል ታዲያ ለምንድን ነው አማራውም ሆነ ወታደሩ የሚሞተው? ይህን መሰል የፖለቲካ ሸፍጥን እኮ ነው ባለቅኔው ቴዲ አፍሮ ናዕት፣ ያልቦካ ዳቦ ያለው! ኬር!
You are missing the point again:

while trying to come to power by an admissable means is okay and no one should fight against that, trying to grab power by means of violence is not acceptable, to the people of Ethiopia and the government that represent them as well.

Fighting against such a violence is the responsibility of everybody to preserve law and order, including Guraghe.

Are you prepared to live und a violence one more time?

That is why the people of Ethiopia are fighting against all sorts of insurgents in the country, not illegitimately in my view and that of many others.

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 16:34
by Abere
Is that true, the board of election chaired by Birtukan Mideqssa is doing some face saving by disapproving the process and procedure Abiy Ahmed elected himself as PM. The dumb "house of representatives" or whatever that sh!t is called members were believed to do so under duress :lol: That process reminds me of the Sheki's interogation of " Sheiki, do you love me?!" :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 18:18
by Selam/
Why are you twisting my questions?

I simply asked you to provide the evidence that Ethiopians are forced to give away their property for the war. How does that make me a PP advocate? And why is it difficult for folks like you to accommodate different views without portraying them as partisan?

And your simplistic social projection “መላ ኢትዮጵያ” is really childish & ridicules. If all Ethiopians are against the government, how does it sustain itself even for a day let alone successfully fight against a terrorist? This is a simple & direct question that you need to address rather than twisting my words & lumping up everyone into your basket.

“አትሟገት…” Really? That makes you really look like a coward. I only heard it coming from despotic woyanes.

Horus wrote:
14 Sep 2022, 14:16
ሰላም፣
የእብደት መጀመሪያው ቀሚስ ከፍ ከፍ ይባላል ። መላ ኢትዮጵያ ተሳስቶ አንተ ብቻ ትክክል ልትሆን አትችልም ። ደሞ አንተ በብልጽግና 1 X 5 ተጠፍንጎ ታስሮ በማሸማቀቅና በማስፈራራት ከሚገዙት መንደር ውስጥ አይደለም የምትኖረው! ቢያንስ ስለማታውቀው ነገር ሽንጥህን ገትረህ ለነዕርሱት የግፍ አገዛዝ አትሟገት! ኋላ ያሳፍርሃል! ዞሮ ዞሮ ታሪክ የሚሰሩ ሕዝቦች ናቸው!! ይህ የፖለቲካ ንፍጥ ሁሉ ይጸዳል!

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 19:12
by Selam/
Okay, let’s buy your bizarre theory and assume PP is fighting against TPLF to primarily subjugate & eradicate Amharas while Eritrea is just defending itself. So, that reduces the war players to TPLF vs Amhara & Eritrea vs TPLF while PP is a bystander or facilitator of TPLF’s terror.

That doesn’t add up at all because it would make Issayas look like idiot. He would never sign off on a mission that emboldens TPLF. In fact, Eritrea & Amharas are implicitly on the same mission to squash woyanes. That would make the demise of woyanes & the victory of Amharas & Eritreans inevitable, which in turn will unify & strengthen Amharas in defending their territories. Would innocent people die in the process? Yes, sadly many Eritreans, Amharas & Tigreans will lose their life. That’s tragic but it’s inevitable in any war.

The hatred of woyanes toward Amharas will never change whether PP exists or not. So, if Amharas sit by & let TPLF march through their territory, they will eternally lose. And the displacement elsewhere in the south will continue. Some idiots have suggested that Amharas should join TPLF & disarm PP while claiming on another post that the government isn’t actually directly involved in the fight. Amharas immediate & long-term existential threat is primarily TPLF. Spreading out their resources into another battle is unequivocally absurd by any measure.
Abere wrote:
14 Sep 2022, 14:18
Of course, always TPLF and OLF are working hand in hand, if possible to exterminate or else subjugate Amhara - case in point, Mai-Kadra and Wollega. Even the ENDF's North Command tragedy was selectively carried out against ethnic Amhara army members. The ambiguity you probably encountered in understanding the reality is , the prevalence of different branches of OLF, yet with one [deleted] vision and single mission. I think it is clear:

1. TPLF officially declared in its manifesto Amhara is an enemy of Tigre and should be exterminated
2. OLF, likewise, cosigned this and applied their bilateral Dedebit based constitution and OLF and TPLF favored ethnic regions. By the way, Ethiopia is partitioned only to favor the two genocidal thugs. Sometimes, however, OLF lump Amhara and Tigre together with the vision to subjugate them. In this regard, the short term goal of OLF is to cleanse Amhara with the long term goal of including the extermination and subjugation of Tigres. But the bean head TPLF is short selling Tigres. The illusion that Abiy Ahmed is a diehard Ethiopian is laughable. He is the contemporary head disciple of Orommuma that thrive on drinking the bloods of non-Oromo Ethiopians, especially Amhara. The fact that million Amhara are fighting this war does not show their support to him - this is a spurious conclusion. Amhara people are fighting because they do not have an option. It is natural. Abiy Ahmed let the enemy kill their children, women, family, slaughter their cattle. This is what is happening in Qobo, Raya. They are unable to farm this rain season again. Reason, Obbo Legesse Chafo ordered to tell the ENDF-FANO to stop right at Qobbo - intentional squandering of the moment.

*****In reality, this war is between TPLF and Amhara*******

You mentioned of Eritrea. Well, given the current reality Eritrea is not standing against the interest of Amhara people and Ethiopia at large. The underlying question should be rather why is Eritrea fighting TPLF , in stead of who is in the equation. Eritrea feels threatened by TPLF's dream of Abay-Tigray expansion and all the territories it is awarded by the international court. This has nothing to do with Amhara and Ethiopia - this TPLF's own baby. Rather, Eritrea is helping the unarmed Amhara. In fact, while Abiy Ahmed now and then mentions Western Tigray ( an insult to Amhara), Eritrea is calling it exactly by its historical name, Gondar.

One thing is clear, Amhara people should not be kept in dark. This war is against Amhara. The enemy uses different tricks.

Selam/ wrote:
14 Sep 2022, 12:27
So, are you saying ኦነግ -ፒፒ - ወያኔ are collaborating & conspiring to eradicate Amharas? Doesn’t that mean Shabiya is also on board? How is this revealed to you & Horus alone while millions of Amharas are in the dark?
Abere wrote:
14 Sep 2022, 11:58
ከዚህ ፎረም ላይ ግልጽ እና ቁርጥ ያለ መልስ መስጠት የሚችል ማነው?
የዚህ የጦርነት የመጨረሻ ግልጽ ግብ ምንድን ነው? በማያሻማ ቋንቋ ያልተገለጸ ነገር ይመስለኛል። ወያኔን መደምስሰ ከሆነ የወያኔ የሆኑት ስሪቶች ማለት ስርዐተ ማህበር ለምን አሁንም በመንግስት ይፈቀራሉ? በእውነት ይህ ጦርነት በአብይ አህመድ እና በወያኔ መካከል ነው?
እኔ አይመስለኝም፤ በመርህ ደረጃ ኦነግ -ፒፒ እና ወያኔ የጋራ ራዕይ እና ግብ አላቸው። ለዚህ ይመስለኛል ሆረስ የውሸት ጥል ለማለት የደፈረው። ግን ማን እየተጎዳ እና እየሞተ መሆኑ ደግም ግልጽ ነው - ያው የፈረደበት አማራ።አማራን እንደ ብር ኖት በመጠቀም ነው ዐብይ አህመድ ከወያኔ ጋር የውሸት አምባጓሮ የሚደልቀው። ይህ ጦርነት እኮ ያለቀው በመጀመሪያው ዙር ነበር - መቀሌ ስትያዝ።

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Posted: 14 Sep 2022, 22:02
by Union
You don't see that because you hate Amara people. Period.

And we don't care of what you think! :lol:

Anbeta :lol: