Page 1 of 1

Abiy Is In Kenya 4 Presidential Inaugurations & He Also Met Meusevini(((NOW HE BECAME AGAMES ENEMY)))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 13 Sep 2022, 11:19
by tarik
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኬኒያው ፕሬዝዳንተ በአለ ሲመት ናይሮቢ ገብተዋል
********************
(ኢ ፕ ድ)
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በአለ ሲመት ላይ ለመታደም ኬንያ ናይሮቢ ገቡ።
ዊልያም ሩቶ በካሳራኒ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የበዓለ ሲመታቸው ሥነ ሥርዓት ላይ ቃለ መሓላ ይፈጽማሉ ተብሎ ይጠበቃል።