Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by EPRDF » 12 Sep 2022, 17:48

የዚህች ከሰማንያ በላይ ብሔሮች፣ ለመቶ አስራ አምስት ምልዮን ሕዝቦች መኖርያ የሆነችውን ሐገር እያመሰና እያደማ ያለው ከሶስት ኃላፊነት የጎደላቸው ማለትም ከኦሮሞ ከኣማራና ትግሬ የተፈጠሩ የፖለቲክ ልሒቃንና ከንቱ ምኞት ነው። በመጀመሪያ ሃምሳ ስልሳ ሚልዮን ነኝ የሚለውን ቡራ ከረዩ ትተን፣ እኚህ ኃላፊነት የጎደላቸው ፓለቲከኞች የመጡበትን የሶስቱን ብሔር ቁጥር ስናሰላ፣ እስከ 25 ሚልዮን ኦሮሞ 18 ሚልዮን አማራና 5 ሚልዮን ትግራዋይ በድምሩ 48 ሚልዮን የደረሰ ቁጥር እናገኛለን ( ግድየለም ሌላ 2 ሚልዮንም ልመርቃቸውና 50 ሚልዮን ላድርጋቸው) እንደምናውቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር መቶ አስራ አምስት ምልዮን አልፎዋል፣ እንግዲህ ይህንን 115 ምልዮን 50 ሚልዮን ስንቀንስበት የምናገኘው አኃዝ 65 ሚልዮን ይሆናል። ይህ 65 ሚልዮን ሕዝብ ማለትም ብዙኃኑ ነው በነኝህ በኣናሳዎች ከመጡ መሃይማን ፖለቲካኞች በሚወሰነው የፖለቲካ ውሳኔዎችና ከንቱ ምኞታቸው በቁስም በሕይወትም ዋጋ እየከፈለ ያለው፣ እስቲ እግዜኃር ያሳያችሁ!

ለመሆኑ የነኚህ ሶስቱ መሃይማን ከንቱ ምኞትስ ምንድነው ብለን በታትነን እስቲ እንየውማ….

የትግራዋይ ከንቱ ምኞት

የቀዝቃዛው ጦርነት ማክተምን አስከትሎ በመጣው የዓለማችን ፖለቲካ መልኩን የመቀየር ለውጥን ዕድል በመጠቀም የደርግን ሥርዓት በጦር ግብግብ ያሸነፈው ሕወኃት ከስልጣን ኮርቻ ላይ ከተፈናጠጠ ወዲህ ለሃያ ሰባት ዓመታት ሙሉ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ብሎ ከረመ፣ ያ ያገኘው የጦርነት ድል፣ ስልጣን፣ ንዋይ ና ኃብት ሲታከልበት ልቡ አበጠ፣ መንፈሱ ተናወጠ፣ በእብሪት ተወጠረ፣ በዓለማዊ ሕይወት ሰከረ፣ የሚመራውን ሕዝብም ናቀ፣ አራከሰ፣አዋረደ መጨረሻው ላላማረ።

ሕወኃት ደርግን በውጊያ ማሸነፍና ባተረፈው በሙስና ኃብት ማካበትና አለቅጥ መበልፀግ፣ ራሱን ከሌላው የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ የተለየ አድርጎ እንዲያስብ አድርገውታል ስለዚህም ሁሉን የፖለቲካ ጥያቄ ዛሬም በጡንቻ ሊፈታ ይቃጣዋል። ልክ እንደ አስራ ሰማንያዎቹ በድል አደራጊነት እንደሚወጣውም ጂኒው ሹክ ይለዋል፣ ግን ከንቱ ምኞት፣ የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች፣ ልጆችዋም ያልቃሉ እርሷም ትሞታለች።

እሺ አሁንስ ሕወኃት በፖለቲካ ሊያሳካ የሚፈልገው ከንቱ ምኞት ምንድነውሳ?

ትግራይን ከሱዳን ብሎም ወደ ውጪው ዓለም ሊያቆላልፍ የሚችል ያለው ብቸኛ ጎዳና የተዘረጋው ምዕራብ ትግራይ ተብሎ በተሰየመ አካባቢ ሲሆን፣ ያም ወልቃይትና ሁመራን መቆጣጠር ለሕወኃት አሁን የህልውና ጥያቄ ነው። የሕወኃት ትልቁ የወደፊት ዓላማ ቀናዒ ሊሆን የሚችለውም ሕወኃት ይህንን መሰመር ከተቆጣጠረ ብቻና ብቻ ስለሆነ ለሕወኃት ወልቃይትና ሁመራ የሞት ሽረት ጉዳይም ነው።

የኢትዮጵያ ብሄራዊነት ስሜት ሕወኃትጋ አልቦ 0 ዜሮ መሆኑ እሙን ነው ስለዚህ ሕወኃት ሊያሳካ የሚያልመው ከንቱ ምኞት፣ ቁጥር 1፣ የወልቃይትን መሰመር ከተቆጣጠረ ከኢትዮጵያ በመገንጠል እንደ መንግስት ወደ ታላቁ ዓላማ ጉዞ መጀመር። ቁጥር 2፣ የኢሳያስ አፈወርቂን መንግስት ማንኮታኮትና ከኤርትራ ጋር በመዋሀድ ታላቁን የትግራይ ትግሪኝ ሪፐብሊክ በቀይ ባህር ዳርቻ መመስረት ነው። አጋዚያን የሚሉት በሁለቱም ትግሬዎች የሚደገፍ እንቅስቃሴ የዚህ አካል ሲሆን ብቸኛው መሰናክል ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ሕወኃት ያለው የበላይ ገዥ መሆን አባዜ ልዩነት ነው( family feud) ያንንም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ችግሩ ኢሳያሰን በማስወገድ እንደሚሳካ ሕወኃት ያምናል፣ ጉዞውም ወደዚያው ነው። ይህ ግን ከንቱ ምኞት ነው፣ it would be over the dead body of hundred ten million of Ethiopian people. ስለዚህ ሰከን ብሎ ቢታሰብበት መልካም ነው።

የአማራ ከንቱ ምኞት

To be continued…..

Abere
Senior Member
Posts: 12931
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by Abere » 12 Sep 2022, 19:16

መጀመሪያ ስለ ህዝብ ብዛት መነሻ የደረግከውን ቁጥር አስተካክል። የኢህ አድግ (የፓለተኪ) ቁጥር ይዘህ ነው ትንታኔ ልትሰጥ የሞከርከው። በ1984 እ ኤአ በተደረገው የመጀመርያህ ህዝብ እና ቤት ቆጠራ መሰረት አማራ 12 ሚልዮን፥ ኦሮሞ 12 ሚልዮን፥ ትግራዊ ( ኤርትራ እና ትግራይ) 4 ሚልዮን ነበር።ይህ ማለት የትግራይ ህዝብ ብዛት የኤርትራ ትግራዊ ሲቀነስ ከ 1.5 - 2 ሚልዮን ቢሆን ነው። ታዲያ የአማራ ህዝብ ብዛት እንደት ይህን ያህል ከኦሮሞ ያንሳል።

Refer this link on page 44

https://international.ipums.org/interna ... t1984a.pdf
EPRDF wrote:
12 Sep 2022, 17:48

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by TGAA » 12 Sep 2022, 20:11

As an Old Weyane cheerleader, your assessment of Wyeanes, I would say surprisingly is fair. We will see how you going to analyze Amhara and Oromos politicians, and show us your independent intellectual muscle, and clear yourself from stereotypical analysis of the mundane. Hi, Happy New Year wishes are in order. Happy New Year.

Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by Horus » 12 Sep 2022, 22:59

EPRDF

ሶስቱንም አንድ ላይ ብትተነትናቸው ጥሩ ነበር ። በትግሬ አላማ ላይ ብዙም የማናውቀው ነገር ስለሌለ ማለት ነው። ያልከው ከሞላ ጎደል ትክክል ነው ። ግ ን ትግሬ ያለም ተቀባይነት ችግሩን አንዳትረሳ!

የኦሮሞ ምኞት ምንድን ነው? ያማራ ምኞት ምንድን ነው? ቶሎ በል!

Selam/
Senior Member
Posts: 14381
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by Selam/ » 12 Sep 2022, 23:27

Let alone acquiring Wokayit, woyane is at the verge of absolute annihilation.

EPRDF wrote:
12 Sep 2022, 17:48
የዚህች ከሰማንያ በላይ ብሔሮች፣ ለመቶ አስራ አምስት ምልዮን ሕዝቦች መኖርያ የሆነችውን ሐገር እያመሰና እያደማ ያለው ከሶስት ኃላፊነት የጎደላቸው ማለትም ከኦሮሞ ከኣማራና ትግሬ የተፈጠሩ የፖለቲክ ልሒቃንና ከንቱ ምኞት ነው። በመጀመሪያ ሃምሳ ስልሳ ሚልዮን ነኝ የሚለውን ቡራ ከረዩ ትተን፣ እኚህ ኃላፊነት የጎደላቸው ፓለቲከኞች የመጡበትን የሶስቱን ብሔር ቁጥር ስናሰላ፣ እስከ 25 ሚልዮን ኦሮሞ 18 ሚልዮን አማራና 5 ሚልዮን ትግራዋይ በድምሩ 48 ሚልዮን የደረሰ ቁጥር እናገኛለን ( ግድየለም ሌላ 2 ሚልዮንም ልመርቃቸውና 50 ሚልዮን ላድርጋቸው) እንደምናውቀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር መቶ አስራ አምስት ምልዮን አልፎዋል፣ እንግዲህ ይህንን 115 ምልዮን 50 ሚልዮን ስንቀንስበት የምናገኘው አኃዝ 65 ሚልዮን ይሆናል። ይህ 65 ሚልዮን ሕዝብ ማለትም ብዙኃኑ ነው በነኝህ በኣናሳዎች ከመጡ መሃይማን ፖለቲካኞች በሚወሰነው የፖለቲካ ውሳኔዎችና ከንቱ ምኞታቸው በቁስም በሕይወትም ዋጋ እየከፈለ ያለው፣ እስቲ እግዜኃር ያሳያችሁ!

ለመሆኑ የነኚህ ሶስቱ መሃይማን ከንቱ ምኞትስ ምንድነው ብለን በታትነን እስቲ እንየውማ….

የትግራዋይ ከንቱ ምኞት

የቀዝቃዛው ጦርነት ማክተምን አስከትሎ በመጣው የዓለማችን ፖለቲካ መልኩን የመቀየር ለውጥን ዕድል በመጠቀም የደርግን ሥርዓት በጦር ግብግብ ያሸነፈው ሕወኃት ከስልጣን ኮርቻ ላይ ከተፈናጠጠ ወዲህ ለሃያ ሰባት ዓመታት ሙሉ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ብሎ ከረመ፣ ያ ያገኘው የጦርነት ድል፣ ስልጣን፣ ንዋይ ና ኃብት ሲታከልበት ልቡ አበጠ፣ መንፈሱ ተናወጠ፣ በእብሪት ተወጠረ፣ በዓለማዊ ሕይወት ሰከረ፣ የሚመራውን ሕዝብም ናቀ፣ አራከሰ፣አዋረደ መጨረሻው ላላማረ።

ሕወኃት ደርግን በውጊያ ማሸነፍና ባተረፈው በሙስና ኃብት ማካበትና አለቅጥ መበልፀግ፣ ራሱን ከሌላው የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ የተለየ አድርጎ እንዲያስብ አድርገውታል ስለዚህም ሁሉን የፖለቲካ ጥያቄ ዛሬም በጡንቻ ሊፈታ ይቃጣዋል። ልክ እንደ አስራ ሰማንያዎቹ በድል አደራጊነት እንደሚወጣውም ጂኒው ሹክ ይለዋል፣ ግን ከንቱ ምኞት፣ የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች፣ ልጆችዋም ያልቃሉ እርሷም ትሞታለች።

እሺ አሁንስ ሕወኃት በፖለቲካ ሊያሳካ የሚፈልገው ከንቱ ምኞት ምንድነውሳ?

ትግራይን ከሱዳን ብሎም ወደ ውጪው ዓለም ሊያቆላልፍ የሚችል ያለው ብቸኛ ጎዳና የተዘረጋው ምዕራብ ትግራይ ተብሎ በተሰየመ አካባቢ ሲሆን፣ ያም ወልቃይትና ሁመራን መቆጣጠር ለሕወኃት አሁን የህልውና ጥያቄ ነው። የሕወኃት ትልቁ የወደፊት ዓላማ ቀናዒ ሊሆን የሚችለውም ሕወኃት ይህንን መሰመር ከተቆጣጠረ ብቻና ብቻ ስለሆነ ለሕወኃት ወልቃይትና ሁመራ የሞት ሽረት ጉዳይም ነው።

የኢትዮጵያ ብሄራዊነት ስሜት ሕወኃትጋ አልቦ 0 ዜሮ መሆኑ እሙን ነው ስለዚህ ሕወኃት ሊያሳካ የሚያልመው ከንቱ ምኞት፣ ቁጥር 1፣ የወልቃይትን መሰመር ከተቆጣጠረ ከኢትዮጵያ በመገንጠል እንደ መንግስት ወደ ታላቁ ዓላማ ጉዞ መጀመር። ቁጥር 2፣ የኢሳያስ አፈወርቂን መንግስት ማንኮታኮትና ከኤርትራ ጋር በመዋሀድ ታላቁን የትግራይ ትግሪኝ ሪፐብሊክ በቀይ ባህር ዳርቻ መመስረት ነው። አጋዚያን የሚሉት በሁለቱም ትግሬዎች የሚደገፍ እንቅስቃሴ የዚህ አካል ሲሆን ብቸኛው መሰናክል ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ሕወኃት ያለው የበላይ ገዥ መሆን አባዜ ልዩነት ነው( family feud) ያንንም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ችግሩ ኢሳያሰን በማስወገድ እንደሚሳካ ሕወኃት ያምናል፣ ጉዞውም ወደዚያው ነው። ይህ ግን ከንቱ ምኞት ነው፣ it would be over the dead body of hundred ten million of Ethiopian people. ስለዚህ ሰከን ብሎ ቢታሰብበት መልካም ነው።

የአማራ ከንቱ ምኞት

To be continued…..

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by EPRDF » 14 Sep 2022, 15:53

የኣማራ ከንቱ ምኞት

ወቅቱ የኣስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ማገባደጃ ለይ ነበር ፣ ነጋሪት ተመቶ መለኮት ተነፍቶ በክተት ዓዋጅ የኣንኮበሩ ምንይልክ ኃይለመለኮት ሐገር ማቅናት በሚል ዘመቻ ወደ ደቡብና ምስራቅ ጦሩን ያስተመመው ፣ በውጤቱም ባብዛኛው ክፍላተ ሃገራትን ያካተተች ዛሬ ዘመናዊት ኢትዮጵያ የምንላት በሰሜኑ የአማራና ትግሬ አምሳያ የታነፀች ሐገረ መንግስት ለመመስረት በቃች። የዚህች የምንይልክ ኢትዮጵያ ወደ ሕይወት የመምጣት አጠቃላይ ሂደት ላይ ብዙ አወዛጋቢ የታሪክ ትንተናዎች በተለያዩ ጎራዎች ቢሰማም ፣ ቅሉ ግን ፣ አንድ የማይታበል ዕውነታ ይቀራል ያም ፣ በዚያን ምዕራባውያን አፍሪካን በሚቀራመቱበት ወቅት ፣ በዘመኑ ፖለቲካ አካሄድና አኳሃን ፣ ምንይልክም ተፍራግጦ ዐቅሙ የፈቀደለትን ያህል በመሻማት ይህችን ሐገር ባይታደግ ዛሬ ሀገር የምንለው ባልኖረን ነበር። ቅዱስም ይሁን እርኩስ ፣ የዛኔው የምንይልክ እርምጃ ዛሬ ላይ እየተጨራረስን ያለንባትን ሐገር በውርስ ልንረከብ አስችሎናል።

እንዳልኩት ፣ ምንይልክ ጊዜና ዘመኑ በፈቀደለት መሰረት የፖለቲካ ችግሮችን ተጋፍጦ ለሸዋ መኳንንትና ንጉስ አንጋሽ ለሆነቸው የተዋህዶ ቤተክርስትያን ዙፋኑን አውርሶ ብዙም ሳይቆይ በ፩፺፭ ነበር ያለፈው። ይህም ማለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ማለት ነው ከእርሱ ህልፈተ ሕይወት በኃላ ፣ ታድያ ከመቶ ዘጠኝ ዓመት ወይም ከኣራት ትውልድ በኃላ ዛሬ ላይ ሆነን የዛሬው የኣማራው ልሂቅ በተገኘው የፖለቲካ ክፍተትና ግርግር ፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ፣ በግልፅም ይሁን በህቡዕ ፣ ያ በምንይልክ የተገነባውን የሰሜኑን ማንነት ብቻ የሚያንፀባርቅ ፣ ለሃገሪትዋ ሕዝቦች ልዩነትና ብዝሓንነት እፎይታን የማይሰጥ ሥርዓተ መንግስትን ፣ ከተቻለም ጭራሽ የሰለሞናዊውን ስርወ መንግስት ለማስቀጠል የሚያደረገው ፍልምያ ሐገሪትዋን እያደማ ካለው የኣማራ ከንቱ ምኞት አንዱ ንው።

ከምንይልክ እሰከ መለስ ዜናዊ በጥቅሉ ሰማንያ ስድስት ዓመት የኣማራው ልሂቅ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሕይወት ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪና ቁልፍ ሚና ተጫዋች የነበረበት ረዥም ዘመን ነበር ፣ ዻሩ ግን፣ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከምንይልክ ኢትዮጵያ አውጥቶ ወድ አካታችና ሁሉን አሳታፊ ፣ ዜጎች በእኩልነት ከህግ በታች ኑረው ሐገሬ ወደ የሚሉዋት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ለማሻገር አልቻለም። በቋንቋው እንኳን አድቫንቴጅ በመምታት፣ ከመቶ ሰማኒያ የሚደርሰው አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ልብና አዕምሮ ርፎርሚስት በመሆን በቀላሉ ማሸንፍ ሲችል ፣ ሥነ ልቦናው በምኒልክ ኢትዮጵያ ተተብትቦ የኣማራው ልሂቅ ዛሬም ይንገዳገዳል።

ሕዝቦች ማንነታቸው ኃይማኖታቸው ሰብዓዊ መብታቸው የሚከበርባት አዲስ ሐገር ሊኖራቸው ይሻሉ። ባህላቸው ፣ ቋንቋቸው ፣ ኅይማኖታቸውና የራሳቸው ገፅታን የሚያዩባት ኢትዮጵያ ዕውን ሁና ማየትን ይናፍቃሉ። ሶስት ዓመፅና አብዮት አስተናግደዋል፣ it would be over the dead body of ninty seven million Ethiopian people ወደ ትላንቱ ለመመለስ ። ወያኔንና ኦነግ ላይ የመጣውን ጉድፍ ሁሉ በመጣል፣ ፣ በኣባቶቻችን ታሪክና አንድነት ስም ከኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊነትና ብዝኃነት በማፈንገጥ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ወደ የዛሬ ሃምሳ ዓመት የተውት ሥርዓት ቅልበሳ ከንቱ ምኞት ነው።
ሰከን ተብሎ አማራጮች ቢታዩ ሳይረፍድ መልካም ነው።

የኦሮሞ ከንቱ ምኞት

To be continued…

Abere
Senior Member
Posts: 12931
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by Abere » 14 Sep 2022, 16:04

አቶ ኢህአድግ

በ16ኛ ክፍለ ዘመን የጋሞ ጎፋው አባ ባህርይ ታሪክ ሲጽፉ ማን የምትባለው አገር ዜጋ ሁነው ነበር? የኢትዮጵያን ዕድሜ የሚያሳጥር ሁሉ የእራሱ ዕድሜ ያጥራል። የኢትዮጵያ ታሪክ እና ዕድሜ ከአዳም እና ሄዋን ዕድሜ ጋር የሚተካከል ነው። መጽሀፍ ቅዱስ እየደጋገመ የገለጻት፤ የአለም የፍልስፍና እና ታሪክ ሰዎች የመሰከሩላት ጥንታዊ አገር ነች። የሞተው መለስ ዜናዊ አፈር አራግፎ የጻፈው ድስኩር ይመስላል - የጻፍከው ድርጅታዊ ድስኩር።ተገማግማችሁ ስትጨርሱ ደግሞ የምትጽፈውን ቀጣይ ስብከት ለማንበብ ጓጉተናል። :mrgreen:

EPRDF wrote:
14 Sep 2022, 15:53

Post by EPRDF » 19 Sep 2022, 20:11

የኦሮሞ ከንቱ ምኞት

እንግዲህ ከላይ አንዳየነው ለኣማራና ትግራዋይ የማይረባ ከንቱ ምኞት ማንገቻ ዋነኛ ምክንያቶች ባጭሩ፣ አማራው ኢትዮጵያ የሚሏትን ሐገር የፈጠርን እኛ ነን፣ ኢትዮጵያ አማራ ናት አማራም ኢትዮጵያ ነው ከአማራነት ውጭ ኢትዮጵያ አትታሰብም ከሚል የተሳሳተ ጭፍን አስተሳሰብ ጋር ከመቆራኘት ሲሆን፣ ትግራዋይም በፊናው ትግራዋዮች ጀግኖች ነን፣ ደርግን የሚያህል ግዙፍ የኮሚኒስት መንግስት በትጥቅል ትግል ያሸነፍን ሕዝቦች ነን፣ ጦርነት መዋጋት ሳይሆን ጦርነት መስራት እንችላለን ስለዚህ ኢትዮጵያ የምናልባት ላማችን ሕዝብዋም ሎሌያችን ከሚል እብሪት የመነጨ ሲሆን፣ የኦሮሞም እንዲሁ ከንቱ ምኞትን ታጥቆ በቅርቡ ዓመታት ሲያውደልደል መታየት አለምክንያት አይደለም።ምክንያቱም ሲፈተሽ፣ ቁጥሬ የሐገሪቷን ሕዝብ ግማሽ የምሸፍን፣ ቋንቋዬ ባህሌ ማንነቴ ግን ተረግጦ ተዋርዶ፣ የመሬቴ ኃብትና ንብረት ተዘርፎ፣ አየተጨቆንኩ፣ እየተበዘበዝኩ በኢትዮጵያ ሐገረ መንግስት ለዘመናት ኖርኩ፣ አሁን ሥልጣን መዳፌ ላይ አርፎዋልና ሂሳብ ላወራርድ በሚል ከንቱ ምኞት መጠመድ ሁኖ እናገኘዋለን።

ወንድሞቼ ኦቦ ገዳዎች ልብ ሊሉት የሚገባ፣ አንደኛ፣ ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ከኦሮሞ ይበልጥ በሚያስከፋ ሁኔታ በነበሩት ሥርዓቶች እየታመሰ የኖረ ሕዝብ ነው፣ ራሱ ኦሮሞ በተለይም የሸዋውና የወለጋው በእነዚያ ጨቋኝ ሥርዓቶች ቀንደኛ ተዋናይ የነበረ ነው፣ ሁለተኛ፣ የሌለ የሕዝብ ቁጥር ለራሳቸው በመቸር ማጆሪቲ ነን ከሚል እሳቤ ሌላውን ዜጋ ከማሳነስ መላቀቅ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍፁም/absolute ማጆሪቲ የሆነ ብሔር የለም። ኢትዮጵያ የበርካታ ሕዳጣን ብሔርና ብሔረሰቦች ድምር ውጤት ሐገር ናት። ኦሮሞም ከሐገሪቷ ብሄር ብሄርሰቦችና ሕዝቦች ድምር ጋር ትከሻ ሲላካ አንድ አናሳ ብሄር ነው።

ጫት ቅሞ ወተት ጠጥቶ ተጠቅልሎ የሚተኛውን የሐረርና የባሌ ኦሮሞ፣ ጠጅና አረቄ እየተጎነጨ በየማሲንቆ ቤቱ ከሚያመሸው የሸዋና የወለጋ እንዲሁም የከፋ፣ አርሲና ኢሊባቡር ኦሮሞ ወያኔ ቀይጦ ኦሮምያ ብሎ ጠፍጥፎ የሰራውን ግዛት የተረከበው የዛሬው ኦሮሞ ልሒቅ፣ በነኝህ ክፍላተ ሐግራት ሌሎት በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ኢንዲጂነስ ሕዝቦች እንዳሉ ሊያስታውስ ይገባል።

ማን መች መጣ፣ ማን ነበር መጀመሪያ እዚያ የሚል ቧልት እንተው፣ ወደድንም ጠላንም ዛሬ እዚያ ምድር ላይ ያ ያለው ሕዝብ በአካል አለ፣ እንዴት አብረን እንኑር ማለት መልካም፣ ነገር ግን በሥልጣንና በተረኝነት ስሜት በመናወጥ ሌላውን የሐገሪቷ የመሬት ባለቤት የሆነውን ሕዝብ በመግፋት የሌለ ኦሮሙማ እንበለው ወይ ኦሮምያ ሪፐብሊክ እመሰርታለሁ የሚለው ቅዠት ከንቱ ምኞት ነው። It would be over the dead body of ninety five million Ethiopian people ስለዚህ የኦሮሞ ልሒቆች፣ ጀምበር ሳለ እሩጥ አባት ሳለ አጊጥ ነውና ነገሩ፣ ጊዜው የናንተ ነው፣ ካለፉት ተከታታይ ሥርዕቶች ትምህርት በመቅሰም፣ ከከንቱ ምኞት በመላቀቅ፣ ለሁሉ የምትሆነውን ሐገር ለመፍጠር በጊዜያችሁ ተጠቀሙ።

በነፃ አውጪ ግንባር ኦሮም ነፃ አይወጣም፣ ለሁሉ በምትሆን ሐገር ግን ኦሮም ነፃ ይወጣል፣ ለሁሉም በምትሆን ሐገር ከኦሮሞ ሕዝብ በላይ ተጠቃሚም ሊኖር አይችልምና ያገኛችሁትን ዕድል አታባክኑ።
Naagayaatii

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by TGAA » 20 Sep 2022, 01:27

EPRDF wrote:
14 Sep 2022, 15:53
የኣማራ ከንቱ ምኞት

ወቅቱ የኣስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ማገባደጃ ለይ ነበር ፣ ነጋሪት ተመቶ መለኮት ተነፍቶ በክተት ዓዋጅ የኣንኮበሩ ምንይልክ ኃይለመለኮት ሐገር ማቅናት በሚል ዘመቻ ወደ ደቡብና ምስራቅ ጦሩን ያስተመመው ፣ በውጤቱም ባብዛኛው ክፍላተ ሃገራትን ያካተተች ዛሬ ዘመናዊት ኢትዮጵያ የምንላት በሰሜኑ የአማራና ትግሬ አምሳያ የታነፀች ሐገረ መንግስት ለመመስረት በቃች። የዚህች የምንይልክ ኢትዮጵያ ወደ ሕይወት የመምጣት አጠቃላይ ሂደት ላይ ብዙ አወዛጋቢ የታሪክ ትንተናዎች በተለያዩ ጎራዎች ቢሰማም ፣ ቅሉ ግን ፣ አንድ የማይታበል ዕውነታ ይቀራል ያም ፣ በዚያን ምዕራባውያን አፍሪካን በሚቀራመቱበት ወቅት ፣ በዘመኑ ፖለቲካ አካሄድና አኳሃን ፣ ምንይልክም ተፍራግጦ ዐቅሙ የፈቀደለትን ያህል በመሻማት ይህችን ሐገር ባይታደግ ዛሬ ሀገር የምንለው ባልኖረን ነበር። ቅዱስም ይሁን እርኩስ ፣ የዛኔው የምንይልክ እርምጃ ዛሬ ላይ እየተጨራረስን ያለንባትን ሐገር በውርስ ልንረከብ አስችሎናል።

እንዳልኩት ፣ ምንይልክ ጊዜና ዘመኑ በፈቀደለት መሰረት የፖለቲካ ችግሮችን ተጋፍጦ ለሸዋ መኳንንትና ንጉስ አንጋሽ ለሆነቸው የተዋህዶ ቤተክርስትያን ዙፋኑን አውርሶ ብዙም ሳይቆይ በ፩፺፭ ነበር ያለፈው። ይህም ማለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ማለት ነው ከእርሱ ህልፈተ ሕይወት በኃላ ፣ ታድያ ከመቶ ዘጠኝ ዓመት ወይም ከኣራት ትውልድ በኃላ ዛሬ ላይ ሆነን የዛሬው የኣማራው ልሂቅ በተገኘው የፖለቲካ ክፍተትና ግርግር ፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ፣ በግልፅም ይሁን በህቡዕ ፣ ያ በምንይልክ የተገነባውን የሰሜኑን ማንነት ብቻ የሚያንፀባርቅ ፣ ለሃገሪትዋ ሕዝቦች ልዩነትና ብዝሓንነት እፎይታን የማይሰጥ ሥርዓተ መንግስትን ፣ ከተቻለም ጭራሽ የሰለሞናዊውን ስርወ መንግስት ለማስቀጠል የሚያደረገው ፍልምያ ሐገሪትዋን እያደማ ካለው የኣማራ ከንቱ ምኞት አንዱ ንው።

ከምንይልክ እሰከ መለስ ዜናዊ በጥቅሉ ሰማንያ ስድስት ዓመት የኣማራው ልሂቅ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሕይወት ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪና ቁልፍ ሚና ተጫዋች የነበረበት ረዥም ዘመን ነበር ፣ ዻሩ ግን፣ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከምንይልክ ኢትዮጵያ አውጥቶ ወድ አካታችና ሁሉን አሳታፊ ፣ ዜጎች በእኩልነት ከህግ በታች ኑረው ሐገሬ ወደ የሚሉዋት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ለማሻገር አልቻለም። በቋንቋው እንኳን አድቫንቴጅ በመምታት፣ ከመቶ ሰማኒያ የሚደርሰው አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ልብና አዕምሮ ርፎርሚስት በመሆን በቀላሉ ማሸንፍ ሲችል ፣ ሥነ ልቦናው በምኒልክ ኢትዮጵያ ተተብትቦ የኣማራው ልሂቅ ዛሬም ይንገዳገዳል።

ሕዝቦች ማንነታቸው ኃይማኖታቸው ሰብዓዊ መብታቸው የሚከበርባት አዲስ ሐገር ሊኖራቸው ይሻሉ። ባህላቸው ፣ ቋንቋቸው ፣ ኅይማኖታቸውና የራሳቸው ገፅታን የሚያዩባት ኢትዮጵያ ዕውን ሁና ማየትን ይናፍቃሉ። ሶስት ዓመፅና አብዮት አስተናግደዋል፣ it would be over the dead body of ninty seven million Ethiopian people ወደ ትላንቱ ለመመለስ ። ወያኔንና ኦነግ ላይ የመጣውን ጉድፍ ሁሉ በመጣል፣ ፣ በኣባቶቻችን ታሪክና አንድነት ስም ከኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊነትና ብዝኃነት በማፈንገጥ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ወደ የዛሬ ሃምሳ ዓመት የተውት ሥርዓት ቅልበሳ ከንቱ ምኞት ነው።
ሰከን ተብሎ አማራጮች ቢታዩ ሳይረፍድ መልካም ነው።

የኦሮሞ ከንቱ ምኞትየተ

To be continued…
የመጀመርያ ሁልቱን ፓራግራፍ ላይ የገልጽከው በአብዛኛው እውነት ያለሁ ስለሆነ ብዙ ጊዜ ባዛ ላይ ማጥፋት አልፈልገም ፤ የመጨረሻዎቹ ሁለት ፓራግራፎች ግን የተለመደው የተደጋገመ ግልጽ እውነታዎችን የካደ ፍርሀቻና ጥላቻን የተሸከሙ የተለምዶ ፖለቲካ ትንተና ናቸው ፤ በመጀመርያ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የሀይለስላሴን አማራ መራሹ ተብለው የሚጠሩት እንኳን ብዙዎቹ አማርኛ ከመናገራቸው በስተቀር አማራ ብሎ ጂኒዎሎጂያቸውን በተመለከት አማሮች አልነበሩም (ጥርት ያሉ ለማለት ማለቴ ነው) ግን የአማራ ቃንቃ ብሄራዊ ቋንቋ እንዲሆን ፤ ትምህሩቱና ስርአቱ የአማራ ወጥ እንዲሆን ግን ከየትም ማህበረሰብ ይምጡ ተግተው ሰርተዋል ፤ ነገር ግን ይህ በአማራ አስተሳሰብና ኢኮኖሚ ስርአት እንዲኮታኮት ትልቁን ድርሻ ወስደው ከማንኛውም ብሄረሰብ በላይ ትልቁን ድርሻ ከፍለው የተሰውት አማሮችና ከተለያዩ ህብረተሰብ የመጡ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ፤ አማሮች በወቅቱ ለኢትዮጵያዊነታችው ሳይሆን አማራነታቸው ለማጽናት ቢታገሉ ኖሮ የሚከፍሉት መስዋእትነት በጣም ትንሽ ከመሆኑ የተነሳ ማንም ከአሉበት ቦታ አያነቃንቃቸውም ነበር፡ ማለትም የተፈነቀለው የአማራ ፊውዳል ሲስተም የተናደው በአብዛኛው በአማራው ነው ፡፡ አሁን እኛ ነጻ አወጣን ብለው ደረታቸውን በአሸናፊነት የሚመቱት በሞላ እንኳን እውቅና ሊሰጡት ቀርቶ ለማለፊያ እንኳን አያነሱትም፤ ትልቅ ስህተት ፤
ሌላው የሚገርመው ደግሞ አማራ የድሮውን የአማራ ጭቆና መልሶ የሰለሞናዊ አንድ ወጥ ስርአት ለመመለስ ያልማል የሚል የበሬ ወለድ ትንተና ነው ፤ ይህ አስተሳሰብ ማንኛውም አማራ ነኝ የሚል ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንኳን ሊኖር ቀርቶ የሚያስቡትን ሰዎች ቆሞ እንኳን መስማት የሚፈልግ የለም ፤ ለምን ይህ ከሞተ 60 አመት የሆነውን አስተሳሰብ አሁን አቀንቃኝ እንዳለት ፕሮፓጋዳው ይጮሀል ፤ ይህ አውቆ የአማራን የእኩልነት የዜግነት መብቴ ይከበር የሚለውን ጥያቄ ዝም ለማሰኝት ነው ፤ በቋንቋዬ ልማር ፤ በብዛት በምኖርበት አካባቢ እራሴን ላስተዳድር ፤ የራሴን ቃንቃ ከአካባቢው ጋር አጣምሬ ልማር ፤ ሀይማኖቴን በልማዴ ላክብር ፤ እነዚህ ናቸው አሁን ሰለሞናዊ ጭቆና ለማምጣት ነው እየተባለ አማራ በየቦታው እንዲሰደድ የሚደረገው ፤ ስለዚህ የሞተ አስተሳሰብ አሁንም ያስባል ብሎ የሌለ ነገር ከመናገር እውነትኛ የሚያሳሰብህን ነገር ቁልጭ አድርገህ ብታወጣው ሁላችህን እንማራለን ፡፡

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት

Post by EPRDF » 20 Sep 2022, 14:34

Abere wrote:
14 Sep 2022, 16:04
አቶ ኢህአድግ

በ16ኛ ክፍለ ዘመን የጋሞ ጎፋው አባ ባህርይ ታሪክ ሲጽፉ ማን የምትባለው አገር ዜጋ ሁነው ነበር? የኢትዮጵያን ዕድሜ የሚያሳጥር ሁሉ የእራሱ ዕድሜ ያጥራል። የኢትዮጵያ ታሪክ እና ዕድሜ ከአዳም እና ሄዋን ዕድሜ ጋር የሚተካከል ነው። መጽሀፍ ቅዱስ እየደጋገመ የገለጻት፤ የአለም የፍልስፍና እና ታሪክ ሰዎች የመሰከሩላት ጥንታዊ አገር ነች። የሞተው መለስ ዜናዊ አፈር አራግፎ የጻፈው ድስኩር ይመስላል - የጻፍከው ድርጅታዊ ድስኩር።ተገማግማችሁ ስትጨርሱ ደግሞ የምትጽፈውን ቀጣይ ስብከት ለማንበብ ጓጉተናል። :mrgreen:
ጋሽ Abere,

ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለዛሬይቷ ኢትዮጵያ የተሰጠው መቼ ነው እስቲ በውል የምታውቀው ከሆነ መልስልኝ፣ አንድ።

ሁለት፣ እንኳንስ ሺ ዓመታት በፊት ይቅርና አሁን ወደ መቶ ሃምሳ ዓመት ወደ ኃላ ከተመለስን፣ የቴዎድሮስ ኢትዮጵያና የምንይልክ ኢትዮጵያ፣ የጃንሆይ አትዮጵያና የአቢይ አትዮጵያ አንድ አይደለችም አልነበረችምም። ኢትዮጵያ የምትባለው ሐገር በየመንግስታቱ ዘመን ጠባለች ሰፍታለች።

ሆኖም፣ እያልኩ ያለሁት ለመግለፅም እንደሞከርኩት የዛሬዋ ዘመናዪት ኢትዮጵያ የምንላት ዕውቅናን አግኝታ ወደ ሕይወት የመጣችው ከመቶ ስለሳ ዓመት በፊት በምንይልክ ዘመነ መንግስት ነው አራት ነጥብ. በዘተረፈ፣ ተረታትን በማመን የምትኖር ከሆነ፣ ችግሩ የግልህ ነው እኔ ግን በአቋሜ እፀናለሁ።
TGAA wrote:
20 Sep 2022, 01:27
የመጀመርያ ሁልቱን ፓራግራፍ ላይ የገልጽከው በአብዛኛው እውነት ያለሁ ስለሆነ ብዙ ጊዜ ባዛ ላይ ማጥፋት አልፈልገም ፤ የመጨረሻዎቹ ሁለት ፓራግራፎች ግን የተለመደው የተደጋገመ ግልጽ እውነታዎችን የካደ ፍርሀቻና ጥላቻን የተሸከሙ የተለምዶ ፖለቲካ ትንተና ናቸው ፤ በመጀመርያ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የሀይለስላሴን አማራ መራሹ ተብለው የሚጠሩት እንኳን ብዙዎቹ አማርኛ ከመናገራቸው በስተቀር አማራ ብሎ ጂኒዎሎጂያቸውን በተመለከት አማሮች አልነበሩም (ጥርት ያሉ ለማለት ማለቴ ነው)

ወንድሜ TGAA፣

ስለ አማራ ዘረ ሐረግ ከዚህ ቀደም ብዙ ብለናል ስለዚህ ብዙ ትንተና ውስጥ ባንገባ መልካም ነው። ግን ልብ አድርግ፣ የሃያ ሰባት ዓመቱ ዘመነ ትግራይ ሲመራ የነበረው በአብዛኛው ከኦሮሞና ኣማራ አብራክ በተፈጠሩ ግለሰቦች እኮ ነበር። ዘመኑ የሚጠራው ግን በዘመን ወያኔ ወይንም በዘመነ ትግሬ ነው ምክንያቱም ፖለቲካውን በፈላጭ ቆራጭነት ሲዘውሩት የነበሩት የትግራይ ተወላጆች ስለነበሩ ነው እንጂ ሌላ ሐተታ የለውም።
ዛሬም ዘመነ ኦሮሞ እየተባለ በሚጠራው ሥርዓትና መንግስት ውስጥ አማራውም ትግሬውም እየፈነጨ በጠፋውም በለማውም እኩል እየተጋራ ያለበት ዕውነታ እኮ ነው ያለው።

ስለዚህ፣ በኅይለስላሴም ይሁን በምንይልክ መንግስት ውስጥ የሌላ ዘውግ ተወላጆች አንፃራዊ ተሳትፎ እነኝያን መንግስታት፣ እራሳችንን ለማታለል ካልሞከርን በስተቀር፣ የኣማራ መንግስት ካለመሆን የሚያድናቸው አንዳችም ሎጂክ ያለ አይመስለኝም። በነኝያ መንግስታትና ሥርዓት ውስጥ ፖለቲካውን ሲዘውሩ የነበሩት መሳፍንት፣ መኳንንት፣ በጅሮንድና ሊቀ መኳሳት ባብዛኛው ከኣማራው ዘውግ የተወለዱ አልያም የኣማራውን ባህል፣ ወግና አጠቃላይ ማንነት አሜን ብለው የተቀበሉ የሌላው ዘውግ ተወላጆች ነበሩ።
ግን የአማራ ቃንቃ ብሄራዊ ቋንቋ እንዲሆን ፤ ትምህሩቱና ስርአቱ የአማራ ወጥ እንዲሆን ግን ከየትም ማህበረሰብ ይምጡ ተግተው ሰርተዋል ፤

አሻሚ ሐሳብ ነው።
ነገር ግን ይህ በአማራ አስተሳሰብና ኢኮኖሚ ስርአት እንዲኮታኮት ትልቁን ድርሻ ወስደው ከማንኛውም ብሄረሰብ በላይ ትልቁን ድርሻ ከፍለው የተሰውት አማሮችና ከተለያዩ ህብረተሰብ የመጡ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ፤
እስማማለሁኝ!
ሌላው የሚገርመው ደግሞ አማራ የድሮውን የአማራ ጭቆና መልሶ የሰለሞናዊ አንድ ወጥ ስርአት ለመመለስ ያልማል የሚል የበሬ ወለድ ትንተና ነው ፤ ይህ አስተሳሰብ ማንኛውም አማራ ነኝ የሚል ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንኳን ሊኖር ቀርቶ የሚያስቡትን ሰዎች ቆሞ እንኳን መስማት የሚፈልግ የለም ፤ ለምን ይህ ከሞተ 60 አመት የሆነውን አስተሳሰብ አሁን አቀንቃኝ እንዳለት ፕሮፓጋዳው ይጮሀል ፤
እሺ ወንድሜ TGAA፣

እዚህጋ የሆነ ክፍተት ይታየኛል። አንተ ምናልባት ከኣማራው ቤተሰብ ስለተወለድክ ወይንም ለኣማራው ከመቆርቆር ነገሮችን የምትግነዘብበት ሁናቴና የምታይበት የግል መንፅር ሊኖርህ ይችላል፣ ምናልባትም አንተ እንደ አንድ የኣማራ ተወላጅ ተራማጅ አቋም በመያዝ፣ ከህዝቦች ጋር በእኩልነት በፍትሕ ለመኖር የምትሻ ግለሰብ ልትሆን ትችላለህ፣ ነገር ግን፣ አማራ ትልቅና ሰፊ ሕዝብ ነው፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካም ለረዥም ጊዜያት በባራኪነት የቆየ ሕዝብ በመሆኑም ፣ ማርክሲስቶችን፣ ካፒታሊስቶችን፣ የኃይማኖት አክራሪዎችን፣ ዘውድ አስመላሾችን፣ ዲሞክራቶችን፣ ፌዴራሊስቶችን፣ አሃዳውያንንና የብሔር ፅንፈኞችን ሁሉ አፍርቶ ያቀፈ ሕዝብ ሁኖ ሳለ፣ በራስህ ሰሜትና አቋም በመነዳት ለሃያ ምልዮን አማራ ውክልና ወስደህ የለም አማራ መልኣክ ነው ብለህ የምትሞግተኝ ሙገታ እውነት ውኃ አይቋጥርም።

የኔም ሙገታ የኣማራው፣ የትግሬውም ይሁን የኦሮሞው ራዲካል በጥቅሉ ጨፍልቄ የለም የመጣበትን ብሄር ይወክላል እያልኩ አይደለም። ከሁሉም ብሄር ፅንፈኛ አለ ተራማጅም አለ፣ ትንታኔየ የሚያነጣጥረው ግን ወደ ፖለቲካው ማዕከል ለመምጣት የሚፈራገጠው ፅንፈኛ ላይ ነውና በዚህ መልኩ ብትረዳኝ መልካም ነው ለማለት ነውና ጤና ይስጥልኝ።

Post Reply