ሰው እንዴት ከሰይጣን ከከፋ ድርጅት ይደራደራል?!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 12 Sep 2022, 01:31
Birhanu Tadese
20m ·
ሰው እንዴት ከሰይጣን ከከፋ ድርጅት ይደራደራል ?
በእኔ እምነት ህወሓት የሚባል ድርጅት ከአሁን በኃላ በኢትዮጵያውያን ጫንቃ መኖር የለበትም ምክንያቱም የክፋት አባት ስልሆነ ህወሓት እንዲቀጥል የነጮች ድራማ ነው እየተካሄደ ያለው ለምን ? ከህወሓት ኢትዮጵያ ያተረፈችው መከራ እና ስቃይ ድህነት ነው። በተለይ ህወሓት የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን በጣልያን ያልተፈፀመ ግፍ በህወሓት ተፈጽሞብናል። ህወሓት የሰይጣን አባት ነው ስንል እኮ በምክንያት ነው። መንግስት እንዴት ከዚህ ክፉ ድርጅት እና የመከራ አባት ለድርድር ይቀመጣል?