Page 1 of 1

Must See: የትግራይ መከላከያ ቆቦን ሲይዝ በድንጋጤ ታሞ የሞተው የደመቀ መኮንን አማካሪ ዐብይ ኤፍሬም ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ

Posted: 10 Sep 2022, 16:41
by Thomas H
የቆቦ ተወላጅ ስለሆነ ቤተሰቦቹ ሁሉ ቆቦ ናቸው፡፡ ቆቦ ለሁለተኛ ጊዜ ትያዛለች ብሎ ፈፅሞ አልጠበቀም ነበር :: ስለዚህ የቆቦ መያዝ ዜና በጣም ስላስደነገጠው ታመመ ከዛም አሸለበ ::