Page 1 of 1

^^^(((JUST)))^^^:Etdf & Fanos Have Fully Controlled ዓዲ-ግራት!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 10 Sep 2022, 11:00
by tarik
Birhanu Tadese

ሰበር መረጃ ‼️

አዲግራት በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ገባች። ይህንን በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን በከፍተኛ ጥንቃቄ ነው የተከናወነው። መከላከያ ሰራዊታችን አዲግራት ከተማ ስገባ የትግራይ ወጣቶች በታላቅ ደስታ ከመከላከያ ጎን መሆናቸው አስመስክሯል