Page 1 of 1

ኢዜማ ከ2 ተፈረከሰ!! ከዜማ የወጡ እነ አንዷለምና የሽዋስ አዲስ ፓርቲ ለመመስረት በእንቅስቃኤ ላይ ናቸው!! በብልጽግና የሚመራው ምርጫ ቦርድ ተብዬው የአዲስ ፓርቲ ምስረታውን እየተቃወመ

Posted: 10 Sep 2022, 09:04
by Wedi
ኢዜማ ከ2 ተፈረከሰ!! ከዜማ የወጡ እነ አንዷለምና የሽዋስ አዲስ ፓርቲ ለመመስረት በእንቅስቃኤ ላይ ናቸው!! በብልጽግና የሚመራው ምርጫ ቦርድ ተብዬው የአዲስ ፓርቲ ምስረታውን እየተቃወመ ነው!!


Desu Assefa Abdi
Sept. 8 2022
ሰበር ዜና
"ምርጫ ቦርድ የእነ አቶ የሽዋስ አሰፋን አዲስ ፓርቲ ምስረታ ጥያቄ ውድቅ አደረገ"

..... ይሁንና በዚህ ውድድር የተሸነፈው ቡድን ከአቶ አንዱአለም አራጌ ውጪ በአቶ ሀብታሙ ኪታባ (በኢዜማ ምርጫ ውድድር እጩ የድርጅቱ ም/መሪ ሆኖ የተወዳደረው) እና አሁን ደግሞ ከኢዜማ በመውጣት ሊ/መንበር በመሆን እነ አቶ የሽዋሽ አስፋን፤ አቶ አበበ ቀስቶን፤ አቶ ዳንኤል ሽበሺን፤ አቶ ያሬድ ጸጋዬን እና ሌሎችንም የጨመረ ስብስብ ይዘው የአዲስ ፓለቲካ ፓርቲ ለማቋቋም ምርጫ ቦርድ ከሰሞኑ ጥያቄ አቅርበው እንደነበር የደረሰኝ ዜና ያሳያል፡፡
ይሁንና ምርጫ ቦርድ ጥያቄውን የጠየቁት ግለሰቦች እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ በኢዜማ ፓርቲ አባልነታቸው የሚታወቁና ከድርጅቱ ወተው አዲስ ፓርቲ የማቋቋም አላማ ካላቸው በመጀመሪያ ከድርጅቱ የመልቀቂያ ደብዳቤ ወስደው ደብዳቤውን ከወሰዱበት ቀን ጀምሮ ለስድስት ወራቶች የትኛውም ፓርቲ አባል አልመሆናቸውን ማረጋገጫ ካመጡ በኋላ አዲስ ፓርቲ የመመስረት ጥያቄያቸውን በድጋሚ እንደሚያይላቸው ማሳወቁን ተያይዞ የደረሰኝ መረጃ ያሳያል፡፡

ሙሉውን ከዚህ ሊንክ ላይ አንብቡ!

Please wait, video is loading...

Re: ኢዜማ ከ2 ተፈረከሰ!! ከዜማ የወጡ እነ አንዷለምና የሽዋስ አዲስ ፓርቲ ለመመስረት በእንቅስቃኤ ላይ ናቸው!! በብልጽግና የሚመራው ምርጫ ቦርድ ተብዬው የአዲስ ፓርቲ ምስረታውን እየተ

Posted: 10 Sep 2022, 09:23
by eden
What took them so long? They gave semblance of legitimacy to the party for long. Good to finally leave Berhanu/ Andargachew clique. Now EZEMA is exposed fully. They lost Gurage confidence, too. No base anywhere!

This should curtail the long arm of HGDEF in Ethiopia. Berhanu/ Andargachew led EZEMA had served HGDEF as an entry point into Ethiopia. No more!

Kudos to አንዱአለም አራጌ, ሀብታሙ ኪታባ and የሽዋስ አሰፋ. Better late than never!

Re: ኢዜማ ከ2 ተፈረከሰ!! ከዜማ የወጡ እነ አንዷለምና የሽዋስ አዲስ ፓርቲ ለመመስረት በእንቅስቃኤ ላይ ናቸው!! በብልጽግና የሚመራው ምርጫ ቦርድ ተብዬው የአዲስ ፓርቲ ምስረታውን እየተ

Posted: 10 Sep 2022, 11:23
by Right
It is a right move by Yeshewas and Andualem. They have been advised from the get go to stay away from Berhanu Nega and Andy Tsigie. Berhanu ride them to a cabinet portfolio in the PP government and Andy ride them to a 30 million Birr pocket money.

Yes, the PP government will sabotage all their move but that is part of the struggle. Just be a constructive opposition to the PP government but not a puppet. Once the people recognize your intentions then they will give you their full support.

Re: ኢዜማ ከ2 ተፈረከሰ!! ከዜማ የወጡ እነ አንዷለምና የሽዋስ አዲስ ፓርቲ ለመመስረት በእንቅስቃኤ ላይ ናቸው!! በብልጽግና የሚመራው ምርጫ ቦርድ ተብዬው የአዲስ ፓርቲ ምስረታውን እየተ

Posted: 10 Sep 2022, 11:44
by Sam Ebalalehu
wedi የሰሞኑ ወሪያችን ሌላ መስሎን። ብዙ የሚገርም ነገር የለም። የኢትዮጵያን ፖለቲክስ የሚቀየር አይደለም። ላነሰ የህዝብ ድምፅ appeal ያረጋሉ። ከብርሀኑ እና አንዳርጋቸው የተለየ ለአጎቶችህ ፖለቲካ ጥሩ ይሆናሉ ብለህ ካሰብክ ደንቆሮ ነህ።