Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Bombshell !!! ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ “እንዳያመልጣችሁ…ዛሬ ሳትሰሙት ማደር የሌለባችሁ ነገር አለ”-Stalin Gebreselassie

Post by Thomas H » 08 Sep 2022, 22:15

#Zara - ወቅታዊ ጉዳዮችም ፕሮግራም ዛሬ ምሽት አይኖረንም።
ነገ እጅግ ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች በጠዋቱ የምታዩት እና የምትሰሙት መረጃ ይኖረናል። እንዳያመልጣችሁ።
ዛሬ ሳትሰሙት ማደር የሌለባችሁ ነገር አለ። አብይ 18 ክ/ጦር ያሰለፈበት ደደቢት ግንባር completely መሸነፉ። አዛዦችን ለማትረፍ የጀልባ ባለሞያዎችን ወደ ተከዘ ቢልክም ''ማእበሉ ከባድ ነው፤ ለጀልባ አይመችም።፣ በTDF እንመታለን፤ አንችልም ብለው አዛዦችን መታደግ ሳይችል ቀርቶ አዛዦች በአርሶአደር ጭምር በሰላም እየተማረኩ ውለዋል።
የምርኮኛ ቁጥር የሰሞኑ የደቡብ ግንባርን ያስንቃል። ሽረ ከአቅሟ በላይ በሻዕቢያና ኢትዮጵያ ምርኮኛ ሞልታለች።
Last edited by Thomas H on 08 Sep 2022, 22:39, edited 1 time in total.











Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Bombshell !!! ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ “እንዳያመልጣችሁ…ዛሬ ሳትሰሙት ማደር የሌለባችሁ ነገር አለ”-Stalin Gebreselassie

Post by Thomas H » 09 Sep 2022, 15:54

Prof. Jan Nyssen and his team analysed notes from ethnographer Giovanni Ellero from the 1930s showing most place names in Western Tigray of that time are of Tigrinya origin. The researchers say this counters the narrative that Western Tigray would be historically Amharic in character, used to justify its occupation.

Source: https://martinplaut.com/2022/09/09/eepa ... mber-2022/


Post Reply