Page 1 of 1
ማየት ማመን ነው : ምርኾኞች ምን ይላሉ ?
Posted: 08 Sep 2022, 21:20
by Thomas H
ደርብ ! እስኪ እየጠጣን ! አይዞሽ ገለቴ !
Re: ማየት ማመን ነው : ምርኾኞች ምን ይላሉ ?
Posted: 08 Sep 2022, 21:50
by Thomas H
"...40 ዓመት ኣብ ድፋዕ ኣሪገ ሕጂ ዓሪፈ ኣለኹ" ~ ሙሩኽ ኤርትራ ዝተዛረቦ
40ን ልዕሊኡን ኣብ ድፋዕ ዝበለዩ ብዙሓት ኣለዉዎ ሻዕብያ።
ዕድሜውን ሁሉ (40 ዓመት )ምሽግ ውስጥ የጨረሰው ኤርትራዊ በመማረኩ እረፍት አገኘሁ አለ ::