Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 08 Sep 2022, 18:51
ህዝቤ ሆይ ና አስማት ላሳይህ!
ነሀሴ 24 ጠዋት ተማረከ ወዲያው ኢንተርቪው ሰጠ በድጋሚ ነሀሴ 24 ማታ ፂሙን ተላጨ በጠዋት ነሀሴ 25 ኢንተርቪው ሰጠ። ነሀሴ 26 ወደ እስር ቤት ተላከ።
የምርኮኛው ሚስጥር ሲጋለጥ የአብይ አህመድ ጄኔራሎች እውነቱን ሲያፈርጡት