Page 1 of 1

^^^{{{JUST IN}}}^^^:Etdf-Fanos Have Just Controlled ሮቢት ከተማ(((ኡኡኡኡይ ባይይድን)))!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 08 Sep 2022, 10:36
by tarik
Natnael Mekonnen
39m ·
ጠዋት ቁርስ ጎብየ ላይ አሁን መክሰስ ደግሞ ሮቢት ላይ ጥምር ጦሩ መክሰሱን እየበላ ነው እራቱን የት እደሚሆን ግልጽ ነው::

በጀግናው መከላከያ ሰራዊት ፣ አማራ ልዩ ሀይል እና የቁርጥ ቀን ጋሻችን የወሎ ፋኖ ብርቱ ትግል ወራሪውን የህወሓት ጉጀሌ ጀሌ እየደመሰስና እየማረከ ሮቢት ከተማን በቁጥጥር ስር አውሏል።

ደርቤ ድሪባ