Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/reel/1149623512600325

Natnael Mekonnen
በአዲአርቃይ ግንባር በጠላት ምሽግ ውስጥ የተገኘ።
የህወሃት ሽብር ቡድን የሰው ቤትን ጭምር እንደ መጋዘን እና የምግብ ማከማቻ ሲጠቀምበት የነበረ ምሆኑን የሚያሳይ ነው።
ከዚህም በተጨማሪ የሽብር ቡድን ዱቄት፣ ሊጥ፣ እና የበሰለ ምግብ ከህዝቡ በግዳጅ ይዘርፍ እንደነበር ታውቋል።