Page 1 of 1

My Editorial : በቅርቡ ነፃ የወጣው የቆቦ ሕዝብ ከትግራይ ወይም ከኢትዮጵያ ጋር ለመሆን ሬፈረንደም ማድረግ አለበት

Posted: 07 Sep 2022, 22:18
by Thomas H
በቅርቡ ነፃ የወጣው የቆቦ ሕዝብ ስለወደፊት እጣው እየተወያየ ነው









Re: My Editorial : በቅርቡ ነፃ የወጣው የቆቦ ሕዝብ ከትግራይ ወይም ከኢትዮጵያ ጋር ለመሆን ሬፈረንደም ማድረግ አለበት

Posted: 08 Sep 2022, 15:54
by Thomas H
የራያ ቆቦ ሕዝባዊ ሠራዊት ዞብል አምባ ብርጌድ ነበልባል ከ 3 ወር በፊት ይሄንን የመሰለ ዝግጅት አድርጎ ነበር ምን ያደርጋል ታድያ የትግራይ መከላከያ ከምንም ሳይቆጥራቸው ቆቦን ገቢ ኣድርጏል ::