Page 1 of 1

በመድኃኔአለም ! ገቡ ገቡ ገቡ ገቡ

Posted: 07 Sep 2022, 21:22
by Thomas H
ከዛሬው ጦርነት የተማረኩት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ምርኮኞች ገቡ





ማሳሰቢያ ለትግራይ መንግሥት
የመቀሌ ሕዝብ ብዛት 564,756 ነው :: አሁን ጥምር ጦር የሚባሉት የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣ እና የክልልሎች ቅራቅንቦዎች በቁጥር ከ700, 000 በላይ ናቸው :: ያ ማለት በዚህ ፍጥነት እና ብዛት ከማረክናቸው የምርኮኞቹ ቁጥር ከመቀሌ ሕዝብ ብዛት ሊበልጥ ነው ስለዚህ ይሄ ለፀጥታ ስለሚያሰጋ ሊታሰብበት ይገባል :: እነዚህን ቅራቅንቦዎችን ከመማረክ ሌላ አማራጭ መፈለግ አለብን ::

Re: በመድኃኔአለም ! ገቡ ገቡ ገቡ ገቡ

Posted: 07 Sep 2022, 22:24
by Thomas H