Page 1 of 1

የተከበራችሁ ፎረም አባሎች እንወያይ : የሄርሜላ አረጋዊ አፍ ለምን በጣም ትልቅ(ሰፊ) ሆነ ?

Posted: 07 Sep 2022, 09:24
by Thomas H
በእኔ እይታ የሄርሜላ አፍ ስፋት ከማህሙድ አህመድም ይበልጣል






Re: የተከበራችሁ ፎረም አባሎች እንወያይ : የሄርሜላ አረጋዊ አፍ ለምን በጣም ትልቅ(ሰፊ) ሆነ ?

Posted: 07 Sep 2022, 10:22
by Abere

እንደ እኔ ከአሁን ዘመን የትግራይ ሰው አእምሮዋ የሰፋ ሄርሜላ አረጋዊ ብቻ ናት። በእራሱ የጎሳ ፓለቲካ መጸየፍ መቻሏ የቱን ያህል ብሩህ ሰፊ አእምሮ ያላት መሆኑን ያስረዳል። ወላጅ እናቷ የምትደነቅ ናት በውሸት የተጀቦነውን የትግራይ ሴቶች ተረት እራቃኑን ያስቀረች ምሁር ናት። ከትግራይ እንድህ አይነት ሰው መገኜቱ በአሁን ዘመን ይገርማል። ብቻ የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃዮች በየዋህነት እንዳይጠቀሙባቸው - ትግላቸው እና አርዕያነታቸው ለእውነተኛ ጸረ-ጎሳ እና ጸረ-ደደቢት ህገመንግስት ይሁን።

ከእነ ሄርሜላ ውጭ ያለው ትግሬ በአብዛኛ ባለጌ እና ዋንጫ ከወደ አፉ ይሰፋል አይነት ነው። ዋንጫ-አፍ ትግሬ ዕልቂት በእራሱ ላይ አመጣ። አፋችሁን አጥብቡ(ምላሳችሁን ሰብስቡ) አእምሮችሁን አስፉ( አንቦርቅቁ) - ይህ ብቻ ነው ምክሬ በለፈለፉ ይጠፉ ስለሆነ።

Re: የተከበራችሁ ፎረም አባሎች እንወያይ : የሄርሜላ አረጋዊ አፍ ለምን በጣም ትልቅ(ሰፊ) ሆነ ?

Posted: 07 Sep 2022, 11:40
by Axumezana
አበረ፥ ነገ፥ ደግሞ፥ ጥፋታችሁን፥ ብትነግራችሁ፥ ለካ፥ትግሬ፥ ነሽ፥ ከሀዲ፥ ትላለህ! የሚገርመው፥ግን፥ ሄርመላ፥ ውስጣችሁ፥ ስለገባች፥ መልካም፥ ነው።አይሁዳዊ፥ሁል፥ ጊዜ፥ እይሁዳዊ፥ እንደሆነ፥ ሁሉ፥ ትግረዋይ፥ ደግሞ፥ ሁል፥ ጊዜ፥ ትግረዋይ፥ ነው። ይህችን፥ እንዳትረሳ፤