Page 1 of 1
እልልልልልልልልልልል..... ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት
Posted: 07 Sep 2022, 08:56
by Thomas H
እስኪ እየጠጣን ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ !
Re: እልልልልልልልልልልል..... ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት
Posted: 07 Sep 2022, 09:29
by Thomas H
ወልቃይት ዛሬ : የኢትዮጵያ ምርኮኞች እንደ በግ ሲነዱ : አንድ ዱላ ብቻ በያዘ ጀግና የትግራይ መከላከያ ሲነዱ

Re: እልልልልልልልልልልል..... ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት
Posted: 07 Sep 2022, 09:38
by ethiopian
Deha behilmu kibe bayteta .... keep salivating. On the other side - heard about the new development in Shire ? And DEDEBit ?
Re: እልልልልልልልልልልል..... ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት
Posted: 07 Sep 2022, 10:08
by Thomas H
እስኪ እየጠጣን
Please wait, video is loading...
Re: እልልልልልልልልልልል..... ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት
Posted: 07 Sep 2022, 14:07
by Thomas H
Re: እልልልልልልልልልልል..... ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት
Posted: 07 Sep 2022, 14:46
by Abere
Thomas በዚህ ሰአት ቀልደኛ ትግሬ እራሱን በቀልድ የሚያዝናና አንተን ብቻ እያየሁ ነው። ኮሜድያን ብትሆን እንደት ያበላህ መሰለህ!!!
ከእንግድህ ትግሬ ለወልቃይት እና ሁመራ የሚያፈሰው ደም ይኖራል ብየ አልገምትም። ወልቃይት እና ሁመራ እስከ ወዳኛው የጎንደር አማራ ሆነ። ወደ ወልቃይት ዙረህ ትተኛ ይሆናል እንጅ ወደ ወልቃይት የሚተኮሱ አፈሙዞች ለአንደየ እና ለመጨረሻ ተሰብረዋል። ጊዜህን አታባክን።