Page 1 of 1

Shaebia Misconception 101: People form their opinion based money only

Posted: 06 Sep 2022, 19:17
by sarcasm
The fact is, most people form their opinion based on the input information they receive.

Some people form their opinion based on "opinion leaders" or those they feel are educated enough where they value their opinion.

people form their opinion based on logic.

Some people form their opinion based on the data made available to them.

Most people form their opinion based on what they hear on the radio or what they see on TV, and the truth is, it is not something that will change overnight; however, I still believe any perception can be reverted as long as people are exposed to the right information.

ZEMEN wrote:
06 Sep 2022, 16:30
sarcasm wrote:
06 Sep 2022, 15:43
I called today for those responsible for bombing civilian population in #Tigray and weaponising #rape and #starvation to be brought to justice and renewed my call for the withdrawal of Eritrean militias. Tigray is Africa’s Ukraine.

https://www.davidalton.net/2022/09/06/t ... s-ukraine/
How much did you guys paid him? should you kept your money and spend it on your people, by now Tigray could have been Dubai.
euroland wrote:
06 Sep 2022, 16:01
ጋሽ ሆረሰ
እነዚህ ጁንታዊያን እንደ ኤርሚያስ ለገሠ በ ባንክ አካውንትህ ትንሽዬ ነገር አስገቡልህ እንዴ?። እረተው ጉራጌ አገሩን አይደል እናቱንም ብትሆን ለገበያ ያቀርባል የሚለውን የአማርኛ አባባል ሃቅ አታድርገው።

Horus wrote:
06 Sep 2022, 15:52
አንድ፣
ትግሬን በጦር መያዝ ማለት የፖለቲካ ውሳኔ እንጂ የሚሊታሪ ውሳኔ አይደለም። የትግሬ ህዝብ የፖለቲካ ውሳኔ አላደረገም፤ ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦር የታደራዊ አገዛዝ በትግሬ ማቆም አለበት ማለት ነው ። ይህ ደሞ ትህነግ በጣም ይፈለዋል ። ወደ ጎሬላ ጦርነት ዞሮ 100% ትግሬ የአቢይ ችግር ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ትግሬን ይዞ በጦር መግዛት ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ይሆናል ።

ሁለት፣
የትህነግ ዋና አላማ ያማራና አፋር መሬት መቀማት ስለሆነ ያን አላማውን ቀምቶ ድምበሩን በጦር አጥሮ ትግሬዎች የፖለቲካ ችግራቸውን ራሳቸው እንዲፈቱ ማድረግ ነው። ያቢይ መንግስት የድርድር ሚዛን የሚኖረውም ያ ሲሆን ነው ።

ሶስት፣
የኢትዮጵያ ጦር አላማ መሆን ያለበት የትህነግ የመዋጋት ወይም የጦርነት ፍቅርና ፍላጎት መስበር ነው ። ለምሳሌ በዚህ በሁለተኛ ድፊት አጥሮ መዝጋት እንደ ገና 500 ሺ ሰው መልምሎ ለሚመጣው ክረምት ሊዘጋጅ ይችላል ። ያኔም እንዳሁኑ መልሶ በመዝጋት የትግሬዎች ዊል ቱ ፋይት ደጋግሞ ማክሸፍና ማክሰም ነው ።

አራት፣

ዞሮ ዞሮ ትግሬ ከረሃብ፣ ልመናና ጦርነት ወደ ፖለቲካ ህሳቤ መንቃቱ የግድ ስለሚል መፍትሄውም ይህው ነው ። ማለትም ትግሬ ወይ ይገነጠላል፣ ወይም ችግሩን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ይፈታል! ሌላ መፍትሄ የለም። ትህነግ በፍጹም እንደ ገና አዲስ አበባ አይገባም!

አምስት፣
ማለትም የአቢይ መንግስት በትግሬ ውስጣዊ አስተዳደር ላይ ይህ ነው የሚባል ቁጥጥር አይኖረውም ማለት ነው። በትግሬ ውስጥ የብልጽግና እስትራክቸር የለም፤ ትግሬ በአቢይ አስተዳደር ስር አይደለም ። የኢትዮጵያ ጦር ዉጊያውን ቢያሽንፍ እንኳ ይህን መሰል ፖለቲካ በትግሬ ውስጥ ሊያሰፍን አይችልም ።

ስድስት፣
እጅግ ከፍተኛና ረቂቅ ሁሉንም ነገር የሚለውጥ እርምጃ የአቢይ መንግስትና በዙሪያው ያጀቡት ኦሮሞች ክልልን የሚያፈርስ አዋጅ አውጥተው ትግሬ ያቆመውን የጎሳ ስርዓት ካፈረሱ ብቻ ነው ። ያኔ ትግሬ በ2 ምርጫዎች የሚታበተው፣ ወይ መገንጠል፣ ወይ መዋሃድ!!!
euroland wrote:
06 Sep 2022, 16:42
እረተው ጋሽዬ
እንደከፋዮችህ ሃቅ አትጥላ እንጂ።
እኔ የሰጠሁህ ገንቢ ሒስ ነው 8)

ስማ የኔ ወንድም! እኔ ሆረስ እባላለሁ! ለብሽሽቅ ኬረዳሽ ነኝ! አንጎል ካለህ ነጥቦቼን የሚሽር ሃሳስ ስጥ! ሹክሻክ!
ZEMEN wrote:
06 Sep 2022, 17:12
Horus wrote:
06 Sep 2022, 15:52
አንድ፣
ትግሬን በጦር መያዝ ማለት የፖለቲካ ውሳኔ እንጂ የሚሊታሪ ውሳኔ አይደለም። የትግሬ ህዝብ የፖለቲካ ውሳኔ አላደረገም፤ ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦር የታደራዊ አገዛዝ በትግሬ ማቆም አለበት ማለት ነው ። ይህ ደሞ ትህነግ በጣም ይፈለዋል ። ወደ ጎሬላ ጦርነት ዞሮ 100% ትግሬ የአቢይ ችግር ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ትግሬን ይዞ በጦር መግዛት ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ይሆናል ።

ሁለት፣
የትህነግ ዋና አላማ ያማራና አፋር መሬት መቀማት ስለሆነ ያን አላማውን ቀምቶ ድምበሩን በጦር አጥሮ ትግሬዎች የፖለቲካ ችግራቸውን ራሳቸው እንዲፈቱ ማድረግ ነው። ያቢይ መንግስት የድርድር ሚዛን የሚኖረውም ያ ሲሆን ነው ።

ሶስት፣
የኢትዮጵያ ጦር አላማ መሆን ያለበት የትህነግ የመዋጋት ወይም የጦርነት ፍቅርና ፍላጎት መስበር ነው ። ለምሳሌ በዚህ በሁለተኛ ድፊት አጥሮ መዝጋት እንደ ገና 500 ሺ ሰው መልምሎ ለሚመጣው ክረምት ሊዘጋጅ ይችላል ። ያኔም እንዳሁኑ መልሶ በመዝጋት የትግሬዎች ዊል ቱ ፋይት ደጋግሞ ማክሸፍና ማክሰም ነው ።

አራት፣

ዞሮ ዞሮ ትግሬ ከረሃብ፣ ልመናና ጦርነት ወደ ፖለቲካ ህሳቤ መንቃቱ የግድ ስለሚል መፍትሄውም ይህው ነው ። ማለትም ትግሬ ወይ ይገነጠላል፣ ወይም ችግሩን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ይፈታል! ሌላ መፍትሄ የለም። ትህነግ በፍጹም እንደ ገና አዲስ አበባ አይገባም!

አምስት፣
ማለትም የአቢይ መንግስት በትግሬ ውስጣዊ አስተዳደር ላይ ይህ ነው የሚባል ቁጥጥር አይኖረውም ማለት ነው። በትግሬ ውስጥ የብልጽግና እስትራክቸር የለም፤ ትግሬ በአቢይ አስተዳደር ስር አይደለም ። የኢትዮጵያ ጦር ዉጊያውን ቢያሽንፍ እንኳ ይህን መሰል ፖለቲካ በትግሬ ውስጥ ሊያሰፍን አይችልም ።

ስድስት፣
እጅግ ከፍተኛና ረቂቅ ሁሉንም ነገር የሚለውጥ እርምጃ የአቢይ መንግስትና በዙሪያው ያጀቡት ኦሮሞች ክልልን የሚያፈርስ አዋጅ አውጥተው ትግሬ ያቆመውን የጎሳ ስርዓት ካፈረሱ ብቻ ነው ። ያኔ ነው ትግሬ በ2 ምርጫዎች የሚታበተው፣ ወይ መገንጠል፣ ወይ መዋሃድ!!!
ጋሽ ሆረሰ
እነዚህ ጁንታዊያን እንደ ኤርሚያስ ለገሠ በ ባንክ አካውንትህ ትንሽዬ ነገር አስገቡልህ እንዴ?። እረተው ጉራጌ አገሩን አይደል እናቱንም ብትሆን ለገበያ ያቀርባል የሚለውን የአማርኛ አባባል ሃቅ አታድርገው።
HAHAHAHAH LOL. You never know the sub-humans are giving money to every one who wants to sell his souls. I doubt though Mr. ሆረሰ got some. lol