Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 15:52
by Horus
አንድ፣
ትግሬን በጦር መያዝ ማለት የፖለቲካ ውሳኔ እንጂ የሚሊታሪ ውሳኔ አይደለም። የትግሬ ህዝብ የፖለቲካ ውሳኔ አላደረገም፤ ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦር የታደራዊ አገዛዝ በትግሬ ማቆም አለበት ማለት ነው ። ይህ ደሞ ትህነግ በጣም ይፈለዋል ። ወደ ጎሬላ ጦርነት ዞሮ 100% ትግሬ የአቢይ ችግር ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ትግሬን ይዞ በጦር መግዛት ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ይሆናል ።
ሁለት፣
የትህነግ ዋና አላማ ያማራና አፋር መሬት መቀማት ስለሆነ ያን አላማውን ቀምቶ ድምበሩን በጦር አጥሮ ትግሬዎች የፖለቲካ ችግራቸውን ራሳቸው እንዲፈቱ ማድረግ ነው። ያቢይ መንግስት የድርድር ሚዛን የሚኖረውም ያ ሲሆን ነው ።
ሶስት፣
የኢትዮጵያ ጦር አላማ መሆን ያለበት የትህነግ የመዋጋት ወይም የጦርነት ፍቅርና ፍላጎት መስበር ነው ። ለምሳሌ በዚህ በሁለተኛ ድፊት አጥሮ መዝጋት እንደ ገና 500 ሺ ሰው መልምሎ ለሚመጣው ክረምት ሊዘጋጅ ይችላል ። ያኔም እንዳሁኑ መልሶ በመዝጋት የትግሬዎች ዊል ቱ ፋይት ደጋግሞ ማክሸፍና ማክሰም ነው ።
አራት፣
ዞሮ ዞሮ ትግሬ ከረሃብ፣ ልመናና ጦርነት ወደ ፖለቲካ ህሳቤ መንቃቱ የግድ ስለሚል መፍትሄውም ይህው ነው ። ማለትም ትግሬ ወይ ይገነጠላል፣ ወይም ችግሩን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ይፈታል! ሌላ መፍትሄ የለም። ትህነግ በፍጹም እንደ ገና አዲስ አበባ አይገባም!
አምስት፣
ማለትም የአቢይ መንግስት በትግሬ ውስጣዊ አስተዳደር ላይ ይህ ነው የሚባል ቁጥጥር አይኖረውም ማለት ነው። በትግሬ ውስጥ የብልጽግና እስትራክቸር የለም፤ ትግሬ በአቢይ አስተዳደር ስር አይደለም ። የኢትዮጵያ ጦር ዉጊያውን ቢያሽንፍ እንኳ ይህን መሰል ፖለቲካ በትግሬ ውስጥ ሊያሰፍን አይችልም ።
ስድስት፣
እጅግ ከፍተኛና ረቂቅ ሁሉንም ነገር የሚለውጥ እርምጃ የአቢይ መንግስትና በዙሪያው ያጀቡት ኦሮሞች ክልልን የሚያፈርስ አዋጅ አውጥተው ትግሬ ያቆመውን የጎሳ ስርዓት ካፈረሱ ብቻ ነው ። ያኔ ነው ትግሬ በ2 ምርጫዎች የሚታበተው፣ ወይ መገንጠል፣ ወይ መዋሃድ!!!
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 16:01
by euroland
ጋሽ ሆረሰ
እነዚህ ጁንታዊያን እንደ ኤርሚያስ ለገሠ በ ባንክ አካውንትህ ትንሽዬ ነገር አስገቡልህ እንዴ?። እረተው ጉራጌ አገሩን አይደል እናቱንም ብትሆን ለገበያ ያቀርባል የሚለውን የአማርኛ አባባል ሃቅ አታድርገው።
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 15:52

እጅግ ከፍተኛና ረቂቅ ሁሉንም ነገር የሚለውጥ እርምጃ የአቢይ መንግስትና በዙሪያው ያጀቡት ኦሮሞች ክልልን የሚያፈርስ አዋጅ አውጥተው ትግሬ ያቆመውን የጎሳ ስርዓት ካፈረሱ ብቻ ነው ። ያኔ ትግሬ በ2 ምርጫዎች የሚታበተው፣ ወይ መገንጠል፣ ወይ መዋሃድ!!!
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 16:30
by Horus
euroland wrote: ↑06 Sep 2022, 16:01

ስማ የኔ ወንድም! እኔ ሆረስ እባላለሁ! ለብሽሽቅ ኬረዳሽ ነኝ! አንጎል ካለህ ነጥቦቼን የሚሽር ሃሳስ ስጥ! ሹክሻክ!
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 16:42
by euroland
እረተው ጋሽዬ
እንደከፋዮችህ ሃቅ አትጥላ እንጂ። እኔ የሰጠሁህ ገንቢ ሒስ ነው
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 16:30

Posted: 06 Sep 2022, 17:12
by ZEMEN
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 15:52
አንድ፣
ትግሬን በጦር መያዝ ማለት የፖለቲካ ውሳኔ እንጂ የሚሊታሪ ውሳኔ አይደለም። የትግሬ ህዝብ የፖለቲካ ውሳኔ አላደረገም፤ ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦር የታደራዊ አገዛዝ በትግሬ ማቆም አለበት ማለት ነው ። ይህ ደሞ ትህነግ በጣም ይፈለዋል ። ወደ ጎሬላ ጦርነት ዞሮ 100% ትግሬ የአቢይ ችግር ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ትግሬን ይዞ በጦር መግዛት ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ይሆናል ።
ሁለት፣
የትህነግ ዋና አላማ ያማራና አፋር መሬት መቀማት ስለሆነ ያን አላማውን ቀምቶ ድምበሩን በጦር አጥሮ ትግሬዎች የፖለቲካ ችግራቸውን ራሳቸው እንዲፈቱ ማድረግ ነው። ያቢይ መንግስት የድርድር ሚዛን የሚኖረውም ያ ሲሆን ነው ።
ሶስት፣
የኢትዮጵያ ጦር አላማ መሆን ያለበት የትህነግ የመዋጋት ወይም የጦርነት ፍቅርና ፍላጎት መስበር ነው ። ለምሳሌ በዚህ በሁለተኛ ድፊት አጥሮ መዝጋት እንደ ገና 500 ሺ ሰው መልምሎ ለሚመጣው ክረምት ሊዘጋጅ ይችላል ። ያኔም እንዳሁኑ መልሶ በመዝጋት የትግሬዎች ዊል ቱ ፋይት ደጋግሞ ማክሸፍና ማክሰም ነው ።
አራት፣
ዞሮ ዞሮ ትግሬ ከረሃብ፣ ልመናና ጦርነት ወደ ፖለቲካ ህሳቤ መንቃቱ የግድ ስለሚል መፍትሄውም ይህው ነው ። ማለትም ትግሬ ወይ ይገነጠላል፣ ወይም ችግሩን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ይፈታል! ሌላ መፍትሄ የለም። ትህነግ በፍጹም እንደ ገና አዲስ አበባ አይገባም!
አምስት፣
ማለትም የአቢይ መንግስት በትግሬ ውስጣዊ አስተዳደር ላይ ይህ ነው የሚባል ቁጥጥር አይኖረውም ማለት ነው። በትግሬ ውስጥ የብልጽግና እስትራክቸር የለም፤ ትግሬ በአቢይ አስተዳደር ስር አይደለም ። የኢትዮጵያ ጦር ዉጊያውን ቢያሽንፍ እንኳ ይህን መሰል ፖለቲካ በትግሬ ውስጥ ሊያሰፍን አይችልም ።
ስድስት፣
እጅግ ከፍተኛና ረቂቅ ሁሉንም ነገር የሚለውጥ እርምጃ የአቢይ መንግስትና በዙሪያው ያጀቡት ኦሮሞች ክልልን የሚያፈርስ አዋጅ አውጥተው ትግሬ ያቆመውን የጎሳ ስርዓት ካፈረሱ ብቻ ነው ። ያኔ ነው ትግሬ በ2 ምርጫዎች የሚታበተው፣ ወይ መገንጠል፣ ወይ መዋሃድ!!!
ጋሽ ሆረሰ
እነዚህ ጁንታዊያን እንደ ኤርሚያስ ለገሠ በ ባንክ አካውንትህ ትንሽዬ ነገር አስገቡልህ እንዴ?። እረተው ጉራጌ አገሩን አይደል እናቱንም ብትሆን ለገበያ ያቀርባል የሚለውን የአማርኛ አባባል ሃቅ አታድርገው።
HAHAHAHAH LOL. You never know the sub-humans are giving money to every one who wants to sell his souls. I doubt though Mr. ሆረሰ got some. lol
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 20:33
by Horus
ኢትዮጵያና ኤርትራ ሚባሉ ሕዝቦች እጅግ ግዙፍ ችግር እንዳለባቸው ይች ሚጢጢ ምሳሌ በቂ ነቸ። ይሀው ሁለተኛ ሳምንት ይዟል ጦርነቱ ግን አንድም ሰው የዚህ ጦርነት እስትራተጂክ ግብ ምን እንደ ሆነ የሚነግርህ ፍጡር የለም። ወሬ አሽቃባጩ እልፍ ሺ ነው። እነዚህ የሃሳብና የመመርመር ድርቀት የመታቸው ህዝቦች መፈክር መወርወር ማወቅ ይመስላቸዋል ።
አው ኢትዮጵያ የትግሬ ፖለቲካ ረግረግ ውስጥ ገብታ ልክ እንደ መንግስት ሃብትና ህይወቷን ለማይረባው የትግሬ በረሃ እንድንገብር አቶ ኢሳያስ ይፈልግል ። ትህነግ ማለት ኤርትራ ጠፍጥፋ የጋገረችው እዕት ያልቦካ ቂጣ ማለት ነው ። ኦሮሞች ትህነኝ ተከትለው የትግሬ መቀመቅ ውስጥ ከተደፈቁ የመጨረሻቸው መጀምሪያ ስህተት ሰሩ ማለት ነው።
ስለዚህ የአቢይ እስትራተጂክ አላማ መሆን ያለበት ትግሬን በከበባ ድፊት ዘግቶ የትህነኝ የመዋጋት ፍላጎት ማምከን ነው ። ከዚያ ጋር በተጓዳኝ በትግሬ ውስጥ መብትና ነጻነት ምን እንደ ሆነ ለማወቅ በቂ ኢንተለጀንስ ያላቸው ካሉ ለነሱ የፖለቲካ ድጋፍ መስጠት ይህ ነው የኢትዮጵያ ግብ ። እርግጥ አማራና አፋሮች ድመራቸውን ለማስከበር ለሚያደርጉት ዉጊያ ድጋፍ መስጠት ልክ እንደ አሁን ማለት ነው።
ዛሬ የኢትዮጵያ ጦር የሚያደርገው ዉጊያ ምንድን ነው? አማራና አፋርን የመደገፍ ዉጊያ ነው በቃ!
እርግጥ ወያኔ ቀንቶት አማራን አልፎ ሸዋ ቢደርስ ዉጊያ አምቦና ድንደ በረት ከኦሮሞች ጋር ይሆን ነበር! የኢትዮጵያ ሰራዊት ትግሬ ከብቶ የትግሬን ችግር ባለቤት ማድረግ ድድብና አይደለም ግፍ ነው።
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 21:34
by Horus
ልብ በሉ፣ የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም ባልኩት ላይ እስካሁን የሚቃወሙኝ ኤርትራዊያን ብቻ ናቸው ። ለምን ቢባል? ሻአቢያ ጠፍጥፋ ጋግራ አዲሳባ ያስገባችው ሰይጣን ወያኔን አቢይ ትግሬ ሄዶ እንዲያጠፋላቸው ስላቀዱ ነው። ይህ በፍጹም አይሆንም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለፍቶ የሚከፍለው ግብር ትግሬ በርሃ ላይ ሊባክ ከቶም አይገባም።
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 21:48
by quindibu
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 21:34
ልብ በሉ፣ የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም ባልኩት ላይ እስካሁን የሚቃወሙኝ ኤርትራዊያን ብቻ ናቸው ። ለምን ቢባል? ሻአቢያ ጠፍጥፋ ጋግራ አዲሳባ ያስገባችው ሰይጣን ወያኔን አቢይ ትግሬ ሄዶ እንዲያጠፋላቸው ስላቀዱ ነው። ይህ በፍጹም አይሆንም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለፍቶ የሚከፍለው ግብር ትግሬ በርሃ ላይ ሊባክ ከቶም አይገባም።
Sometimes I wonder if there is anyone in that land of yours with a speck of grey matter........
What you do with woyane isn't your business only when the mafia group is threatening us from inside your SOVEREIGN land....or so we assume. So either you should be able to quarantine the subhumans who have been threatening us and secure the INTERNATIONAL border that straddles between us or you have to relinquish your sovereignity of that land and let us deal with it with the way we know how......That is the crux of the matter! No need for hair-splitting!
Your coward behind couldn't even save yourselves let alone to save us! So spare us from your stupidity!
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 22:48
by Right
Right on. The Eritreans have created the Weyannies with the help of the white world to defeat and control Ethiopia.
They got lucky in the early part of the 90s. But then we all know what happened. These two Tigregna speaking highlanders are as poisonous as a cobra snake.
The Eritreans are overwhelmed in putting their dirty fingers in Ethiopian politics is for two reasons. 1) revenge on the Tigrains 2) they believe the TPLF is the only obstacle in looting Ethiopia. They think of the Oromos as inferior.
For some reason Abiye is soft on Tigrains and suspicious of Eritreans. The TPLF is decimated it is a matter of time. What worries me a lot is the way the disorganized Oromuma handles its relationship with Eritrea.
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 22:49
by Selam/
Why would a sane person expects ENDF to enter into Tigray? They just need to continue to encircle the region on all sides and discourage TPLF’s desperate attempt to use human wave tactics. It will then decay & die on its own if not removed by Tigreans themselves.
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 15:52
አንድ፣
ትግሬን በጦር መያዝ ማለት የፖለቲካ ውሳኔ እንጂ የሚሊታሪ ውሳኔ አይደለም። የትግሬ ህዝብ የፖለቲካ ውሳኔ አላደረገም፤ ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦር የታደራዊ አገዛዝ በትግሬ ማቆም አለበት ማለት ነው ። ይህ ደሞ ትህነግ በጣም ይፈለዋል ። ወደ ጎሬላ ጦርነት ዞሮ 100% ትግሬ የአቢይ ችግር ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ትግሬን ይዞ በጦር መግዛት ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ይሆናል ።
ሁለት፣
የትህነግ ዋና አላማ ያማራና አፋር መሬት መቀማት ስለሆነ ያን አላማውን ቀምቶ ድምበሩን በጦር አጥሮ ትግሬዎች የፖለቲካ ችግራቸውን ራሳቸው እንዲፈቱ ማድረግ ነው። ያቢይ መንግስት የድርድር ሚዛን የሚኖረውም ያ ሲሆን ነው ።
ሶስት፣
የኢትዮጵያ ጦር አላማ መሆን ያለበት የትህነግ የመዋጋት ወይም የጦርነት ፍቅርና ፍላጎት መስበር ነው ። ለምሳሌ በዚህ በሁለተኛ ድፊት አጥሮ መዝጋት እንደ ገና 500 ሺ ሰው መልምሎ ለሚመጣው ክረምት ሊዘጋጅ ይችላል ። ያኔም እንዳሁኑ መልሶ በመዝጋት የትግሬዎች ዊል ቱ ፋይት ደጋግሞ ማክሸፍና ማክሰም ነው ።
አራት፣
ዞሮ ዞሮ ትግሬ ከረሃብ፣ ልመናና ጦርነት ወደ ፖለቲካ ህሳቤ መንቃቱ የግድ ስለሚል መፍትሄውም ይህው ነው ። ማለትም ትግሬ ወይ ይገነጠላል፣ ወይም ችግሩን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ይፈታል! ሌላ መፍትሄ የለም። ትህነግ በፍጹም እንደ ገና አዲስ አበባ አይገባም!
አምስት፣
ማለትም የአቢይ መንግስት በትግሬ ውስጣዊ አስተዳደር ላይ ይህ ነው የሚባል ቁጥጥር አይኖረውም ማለት ነው። በትግሬ ውስጥ የብልጽግና እስትራክቸር የለም፤ ትግሬ በአቢይ አስተዳደር ስር አይደለም ። የኢትዮጵያ ጦር ዉጊያውን ቢያሽንፍ እንኳ ይህን መሰል ፖለቲካ በትግሬ ውስጥ ሊያሰፍን አይችልም ።
ስድስት፣
እጅግ ከፍተኛና ረቂቅ ሁሉንም ነገር የሚለውጥ እርምጃ የአቢይ መንግስትና በዙሪያው ያጀቡት ኦሮሞች ክልልን የሚያፈርስ አዋጅ አውጥተው ትግሬ ያቆመውን የጎሳ ስርዓት ካፈረሱ ብቻ ነው ። ያኔ ነው ትግሬ በ2 ምርጫዎች የሚታበተው፣ ወይ መገንጠል፣ ወይ መዋሃድ!!!
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 23:04
by quindibu
Right wrote: ↑06 Sep 2022, 22:48
Right on. The Eritreans have created the Weyannies with the help of the white world to defeat and control Ethiopia.
They got lucky in the early part of the 90s. But then we all know what happened. These two Tigregna speaking highlanders are as poisonous as a cobra snake.
The Eritreans are overwhelmed in putting their dirty fingers in Ethiopian politics is for two reasons. 1) revenge on the Tigrains 2) they believe the TPLF is the only obstacle in looting Ethiopia.
They think of the Oromos as inferior.
For some reason Abiye is soft on Tigrains and suspicious of Eritreans. The TPLF is decimated it is a matter of time. What worries me a lot is the way the disorganized Oromuma handles its relationship with Eritrea.
Shushhhhhh........Agame boy!
I'm actually taken aback by your 'decency' for referring the Oromos without your usual vulgarity and Abiy-has-to-go mantra!
But let me repeat what I said a while back on this very forum: Oromos in general and Oromo elites in particular never had/have a history of collectively antagnoising Eritrea in any shape or form.........Nor do they ever have a history of salivating over Eritrea's territories!
I'm not a fan of snapshots, I usually like to see the full picture. History matters!
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 23:09
by Fiyameta
Stockholm Syndrome:
Also known as: Traumatic Bonding, Victim Brainwashing
- -- A psychological phenomenon in which victims express empathy and have positive feelings towards their tormentors, sometimes to the point of defending them.
Example: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም!
--A mental condition developed by victims when they live under their tormentors' rule for a prolonged time period.
Example: የትግሬ ጄኔራሎች ኢትዮጵያን ፎቅ በፎቅ አድርገው....
Effects of Stockholm Syndrome:
Confusion, doubt, trouble thinking, alternating between distorted thinking, lingering guilt and shame for addiction to aid...etc..
Example: ምዕራባውያን ለኢትዮጵያ የሚሰጡትን የምግብ እርዳታ በመዝረፍ አገራቸውን ለማበልፀግ የሚፈልጉ ኤርትራውያን .....
Stockholm, Sweden, 1973: Two bank robbers held four people hostages for 6 days. The hostages started to care about their captors and perceive them as protecting them from the police. 
Re: የኢትዮጵያ ጦር ትግሬ መግባት የለበትም! ለምን?
Posted: 06 Sep 2022, 23:27
by Right
Q,
Why are you here in an Ethiopian forum 24/7? It looks like you are giving up on Eritrea.
The best hope for that region is the Afar state. I believe, they will stabilize the region and save the Hamasseins from self destruction.