Page 1 of 1

ትግሬ ባለፈው አመት በዘፈኑ አማራን በዚህ መልኩ ሲሰድብ ነበረ። አሁን ዞሮ አማራ ወንድሜ ይላል። የሚገርም ሕዝብ ነው (Video)

Posted: 06 Sep 2022, 14:58
by Misraq

Re: ትግሬ ባለፈው አመት በዘፈኑ አማራን በዚህ መልኩ ሲሰድብ ነበረ። አሁን ዞሮ አማራ ወንድሜ ይላል። የሚገርም ሕዝብ ነው (Video)

Posted: 06 Sep 2022, 15:11
by sesame
This is a clear manifestation that Agames never think about long-term consequences. They are always trapped in the moment. What is amazing is their lack of self-awareness. An Agame will insult you today and pretend to be your friend tomorrow. That is the character of a prostitute. How can a people become so crass and vulgur? ufff

Re: ትግሬ ባለፈው አመት በዘፈኑ አማራን በዚህ መልኩ ሲሰድብ ነበረ። አሁን ዞሮ አማራ ወንድሜ ይላል። የሚገርም ሕዝብ ነው (Video)

Posted: 06 Sep 2022, 15:39
by Misraq
Yes, agames are sick people. That is why post people have zero simpathy for them. Compare and contrast the below where the poor amhara song about his pain. He could have insulted them but chose not to because his culture doesn't permit it.

Re: ትግሬ ባለፈው አመት በዘፈኑ አማራን በዚህ መልኩ ሲሰድብ ነበረ። አሁን ዞሮ አማራ ወንድሜ ይላል። የሚገርም ሕዝብ ነው (Video)

Posted: 09 Sep 2022, 13:18
by Naga Tuma
ትግርኛን ከትርጉም ጋር ማቅረብ ቋንቋዉን የማይችሉትን ያስተምራል። ሌሎች ቋንቋዎችም እንዲሁ።

ይብላሎ፤ ኣለ።

ዘፋኟ ማን ናት? ፕሮፌሰሩን ዳሌ ኣሳይታ በጥያቄዎች የደለለችዉ እንዳትሆን። ለፈገግታ ከሆነ ነዉ።

ፕሮፌሰሩ ይብላሎን ሲሰማ እንዴት ተገረመ? ኖብል ኣማረስ ምን ኣለ?

በቃኝ ይብላሎ ኣሉ?

የዛሬ አስራ ስምንት ዓመታት ገደማ የማንቅያ ጩሀት የመሰለኝን ለብቻዬ ቆሜ ጮህኩኝ።

ኣንድ የሃገሬ ሰዉ ፍጹም ኣልረሳህም ኣለኝ ወይም ኣለችኝ። እሺ ብዬ ኣለፍኩ።

ሌላ የሃገሬ ሰዉ ጩሀቴ ያበግናቸዋል ኣለኝ። እሱንም እሺ ብዬ ኣለፍኩ።

የዉጪ ሃገር ሰዉ ጩሀቴን ኣቋርጦኝ ጥያቄ ጠየቀኝ። በማህበረሰብህ ባህል እባብ እንዴት ይታያል ብሎ። ኡማ ዋቃ ት። ቱቀን መሌ ነመ ህን ቱቁ የሚባለዉን ጣል ኣደረኩለት። የዋቃ ፍጡር ነዉ። ካልነኩት ሰዉ ኣይነካም ማለት ነዉ። መልካም ባህል ነዉ ብሎ ጩሀቴን ኣስቀጠለኝ።