Page 1 of 1
ዋሽንግተን ዲ ሲ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ምን ደረሰ?
Posted: 06 Sep 2022, 13:53
by Horus
ከዛሬ አመቱ የዲያስፖራ ማዕበል የቀሩት እፍኝ ተሰላፊ እኒህ ናቸው! A fool and his money are soon parted! እንዲሉ
Re: ዋሽንግተን ዲ ሲ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ምን ደረሰ?
Posted: 06 Sep 2022, 14:09
by Horus
December 10, 2021 የ9 ወር የፖለቲካ ስህተት የሚያመጣው ለውጥ!
Re: ዋሽንግተን ዲ ሲ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ምን ደረሰ?
Posted: 06 Sep 2022, 15:54
by Wedi
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 13:53
ዋሽንግተን ዲ ሲ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ምን ደረሰ?
ከዛሬ አመቱ የዲያስፖራ ማዕበል የቀሩት እፍኝ ተሰላፊ እኒህ ናቸው! A fool and his money are soon parted! እንዲሉ
Horus እነዚህም መገኘታቸው የሚገርም ነው፡፡ ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን ባለፉት አመታት ከመንግስት ጎን በመቆም ላበረክቱት አስተዋጾ ኦነጉ አብይ አህመድ የዳያስፖራን እንቅስቃኤ ስብሃት ነጋን እና የመሳሰሉትን ቱባ ቱባ የህወሃት ባለስልጣናት ያለፍፍርድ ከእስር በነጻ በመልቀቅ ነው ውለታውን የመለሰላቸው፡፡
አብይ አህመድ የዳያስፖራውን እንቅስቃሴ ውሃ የቸለሰበት ከዚያን ግዜ ጀምሮ ነው!!
Re: ዋሽንግተን ዲ ሲ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ምን ደረሰ?
Posted: 06 Sep 2022, 18:47
by Za-Ilmaknun
ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ፥ይችውም ትጠፋለች፥) ዳውን ዳውን ማናምን የሚለው መንጋ ነገ ወጥቶ ይጮኽ ይሆናል።
ያ ቀልማዳ ማሞ ቂሎ ፥ እርቃኑን ቀረ። የትህነግ ጭንቄ፥ ከተቆረጠ በሁዋላ፣ ተቃውሞዎች ሁሉ በተረኛውና ስግብግቡ ላይ ይሆናል።
Re: ዋሽንግተን ዲ ሲ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ ምን ደረሰ?
Posted: 06 Sep 2022, 20:20
by sun
Za-Ilmaknun wrote: ↑06 Sep 2022, 18:47
ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ፥ይችውም ትጠፋለች፥) ዳውን ዳውን ማናምን የሚለው መንጋ ነገ ወጥቶ ይጮኽ ይሆናል።
ያ ቀልማዳ ማሞ ቂሎ ፥ እርቃኑን ቀረ። የትህነግ ጭንቄ፥ ከተቆረጠ በሁዋላ፣ ተቃውሞዎች ሁሉ በተረኛውና ስግብግቡ ላይ ይሆናል።
And then your tyrannical Neftegna baboon dictators will take over the 50 million Oromos and other Ethiopian nations and nationalities and impose their will freely with out any question being asked. Why is it your business since you are a well known tplf cadre trying to become Sigibgib Xengaraa baleTera ranting from SengaTera? 