Page 1 of 1

የበጎ ሰው ሽልማት

Posted: 06 Sep 2022, 13:20
by Y3n3g3s3w
ይሄን ፕሮግራም ማየት ጀመርኩና ልክ የሳኮሎጂ ባለሞያዋ ንግግሯን እንደጨረሰች በጉጉት ወደሚጠበቀው የእጩዎቹ የህይዎት ታሪክ መነበብ ሲጀምር ፣ የመጀመሪያው እጩ ማ ቢሆን ጥሩ ነው ? እንድርያስ እሸቴ! 'የሪሞት ፓወር በተኔን ወዲያው ጫን አረኩዋት' መቼም ከለውጡ በኁላ ብዙ ጥሩም መጥፎም ነገር አይተናል/ሰመተናል ፣ መጥፎዎቹ ብዙ ቢፈታተኑንም በጎዎቹ ደግሞ ለብዙዎቻችን የወደፊታችን ላይ ተሰፋ እንዳንቆርጥ ተሰፋ ጭነውብናል:: በዚህም የተነሳ ብዙ ሀገር ቤት የሚታዩ : movie, comedy, inspirational speeches, ...መከታተል ጀምሬለሁ ነገር ግን የበጎ ሰው ሽልማት እንዳለ አቃለሁ /ሰምቻለሁ ግን ተከታትየው አላቅም ለመጀመሪያ ግዜ ከፈት ባረገው ተሸላሚ እጩ እንድርያስ .....ጎሽ

እኔ ስለ የበጎ ሰው ሽልማት አሰራር/አመራረጥ ብዙ አላቅም ፣ እንድርየስ እሸቴን እጩ ማረገ ግን ውድቀት ነው! ጎበዝ ይሄ ሰው እንኳን በጎ ሰው ጥሩ ስምም የለውም

Re: የበጎ ሰው ሽልማት

Posted: 06 Sep 2022, 15:32
by Y3n3g3s3w