መለሰ ዜናዌ ስልጤ ጉራጌን ካድሬዎች ገዝቶ ገነጠለ! አቢይ አህመድ ወለኔ ጉራጌን ካድሬዎች ገዝቶ ሊገነጥል እየለፋ ነው! ጉራጌን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ግን አይቻልም!!
ወለኔ አንዱ የታላቁ ጉራጌ ህዝብ ! ባህሉም እንደ ገን እየለመለመ ነው !
Re: መለሰ ዜናዌ ስልጤ ጉራጌን ካድሬዎች ገዝቶ ገነጠለ! አቢይ አህመድ ወለኔ ጉራጌን ካድሬዎች ገዝቶ ሊገነጥል እየለፋ ነው! ጉራጌን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ግን አይቻልም!!
አንድ ጎሳ ጉራጌነቱ የሚለየው የኦራይ ሰመሌ ሲዘፍን ነው በቃ!