Page 1 of 1
Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 00:02
by Revelations
Nope! He doesn't have a new jacket!
ምንም አዲስ ልብስ የለውም:: የቆየውን ልብሱን ኣዳዲስ ብጭቅጫቂዎች ደርቶ ዛረም በሌላ ስልት የአብይ አገልጋይ ነው:: አብይ አማራ ያስፈራኛል ብሎ በአደባባይ ነግሮናል:: ሆረስ ዛሬ ሁሉን ነገር በአማራና ትግሬ መካከል ለማድረግ ይፍጨረጭራል:: አብይንና ኦህዴድ/ኦነግን ነፃ ለማውጣት መሞከር ይቻላል:: ማሳካት ግን የህልም እንጀራ ነው!
ቢያንስ ቢያንስ የቅርቡ የወለጋ ጭፍጨፋንና የአብይ አህመድን ፌዝ አመት እስኪሞላው መጠበቅ አንድ መላ ነበር:: ግና ምን ያደርጋል የአብይ ካድሬዎች በግልቡ መሮጥ ይወዳሉ!
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 00:15
by Revelations
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 00:19
by Revelations
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 00:22
by Horus
አይ ረቨሌሽን፣
ዘባረቅክ! ጦርነቱ ባማራና ትህነግ መሃል ሳይሆን ባማራና ባቢይ መንግስት መሃል ነው የምትል ከሆነ ይመችህ ! ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ? ጌታቸው ረዳኮ ደጋግሞ የአማራና ትህነግ ግምባር እንዲፈጠር እየለመነ ነው። ማለትም ትግሬና አማራ ሆናችሁ የአቢይ ኦሮሞ መንግስት ለማውረድ! ታዲያ ምን እየጠበቅክ ነው ? ግን አትቀባጥር ! ይህችን ቅዠትክን ለኦሮማራ ሰባኪው ተሾመ ላክለት! እኔ ሆረስ ነኝ በፖለቲካ ጉዳይ የዝምብ ጠንጋራ እለያለሁ

Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 00:28
by Revelations
I will tell you your problem. You think you're too clever and create fake agenda and lead the discussion only to discover that you can't. You can flood this forum with too many useless threads. Hope Abiy pays you per post.
Now tell us the war is between Amhara and US,Britain as you stated in another thread.
Horus wrote: ↑05 Sep 2022, 23:43
union,
ያማራ ጠላቶች እንግሊዝና አሜሪካኖች ናቸው ። አማራ በግልጽ እንግሊዝና አሚርካንን ማፋጠጥና የዚህ ሁሉ አማራ እልቂት ተጠያቂ ማድረግ መጀመር አለበት ። አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንዳይሆን። ትግሬ ዳውላ ነው በቃ! አማራ መሽኮመሙን አቁሞ በኢትዮጵያ ህይወት ላይ ያለውን ወሳኝነት አሰርት ማድረግ አለበት ። ያኔ ነው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ካማራ ጎን የሚቆመው ። ያማራ አድር ባዮች ከተገንጣይ ጋር ቆመው እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን እያጠቁ ያማራ ቀይ መስመር አቋም ማወቅ አይቻልም ። ማለትም ኢትዮጵያምን ትሁን በሚለው ጉዳይ ነገሮች ጥርት ማለት አለባቸው ።
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 00:22
አይ ረቨሌሽን፣
ዘባረቅክ! ጦርነቱ ባማራና ትህነግ መሃል ሳይሆን ባማራና ባቢይ መንግስት መሃል ነው የምትል ከሆነ ይመችህ ! ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ? ጌታቸው ረዳኮ ደጋግሞ የአማራና ትህነግ ግምባር እንዲፈጠር እየለመነ ነው። ማለትም ትግሬና አማራ ሆናችሁ የአቢይ ኦሮሞ መንግስት ለማውረድ! ታዲያ ምን እየጠበቅክ ነው ? ግን አትቀባጥር !
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 00:44
by Horus
Revelations wrote: ↑06 Sep 2022, 00:28

በትክክል! አንተ ሰው እንደ ሚለው ኤሊያስ ከሆንክ The National Interest ስለሚባለው የዋሽንግቶን ማጋዚን ታውቃለህ ብዬ አምናለሁ ። ያ ማጋዚን እነመለስ አዲስ አበባ የገቡ ቀን አማራ በትግሬ ጄኖሳይድ የማካሄድ አላማ አላቸው ብሎ ጽፏል ። አንተ ትግሬ ሳሆን አማራ ከሆንክ ላይብረሪ ኦፍ ኮንግሬስ ሂደህ መርምረው። እኔ ሆረስ ስለማላውቀው ነገር አልናገርም! ከአድዋ ጦረንት ጀምሮ እስከ ፈላሻዎች (ቤተ እስራኤሎች) ዘር ማጥፋት ድረስ እንግሊዝና አሜርካ አማራ ላይ ነው ቂሙ ። ጂል!!!
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 00:52
by Revelations
Oh! You are too clever, not! Abiy was ensuring TPLF was rearmed. TPLF/OLF/OPDO all have the same agenda. You can't save Abiy but you can sure collect crumbs and receive a burial plot from OPDO.
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 00:44
በትክክል! አንተ ሰው እንደ ሚለው ኤሊያስ ከሆንክ The National Interest ስለሚባለው የዋሽንግቶን ማጋዚን ታውቃለህ ብዬ አምናለሁ ። ያ ማጋዚን እነመለስ አዲስ አበባ የገቡ ቀን አማራ በትግሬ ጄኖሳይድ የማካሄድ አላማ አላቸው ብሎ ጽፏል ። አንተ ትግሬ ሳሆን አማራ ከሆንክ ላይብረሪ ኦፍ ኮንግሬስ ሂደህ መርምረው። እኔ ሆረስ ስለማላውቀው ነገር አልናገርም! ከአድዋ ጦረንት ጀምሮ እስከ ፈላሻዎች (ቤተ እስራኤሎች) ዘር ማጥፋት ድረስ እንግሊዝና አሜርካ አማራ ላይ ነው ቂሙ ። ጂል!!!
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 01:33
by Revelations
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 01:46
by Selam/
You’re so full of it.
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 00:22
እኔ ሆረስ ነኝ በፖለቲካ ጉዳይ የዝምብ ጠንጋራ እለያለሁ
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 12:07
by Revelations
Horus can fool some people sometimes but he can't fool everyone all the time.
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 12:56
by Revelations
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 13:04
by Horus
revelations,
አንተ የፖለቲካ ሹክሻክ! አቢይ አህመድ ጉራጌን መብት አልባ ሁለተኛ ዜጋ አድርጎ በኮማንድ ፖስት እየገዛ ምን አይነት ፍርፋሪ ነው ሆረስ ካቢይ ያኛል ብለህ የፖለቲካ ድንቁርናህን ምትነፋው? የምትዋጋለት አላማ ካለህ እስቲ ስትዋጋ እያለን! ሹክሻክ ወረኛ!
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 15:36
by Revelations
Stop whining already!
Horus wrote: ↑06 Sep 2022, 13:04
revelations,
አንተ የፖለቲካ ሹክሻክ! አቢይ አህመድ ጉራጌን መብት አልባ ሁለተኛ ዜጋ አድርጎ በኮማንድ ፖስት እየገዛ ምን አይነት ፍርፋሪ ነው ሆረስ ካቢይ ያኛል ብለህ የፖለቲካ ድንቁርናህን ምትነፋው? የምትዋጋለት አላማ ካለህ እስቲ ስትዋጋ እያለን! ሹክሻክ ወረኛ!
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 18:15
by Revelations
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 06 Sep 2022, 19:57
by sun
Revelations wrote: ↑06 Sep 2022, 00:02
Nope! He doesn't have a new jacket!
ምንም አዲስ ልብስ የለውም:: የቆየውን ልብሱን ኣዳዲስ ብጭቅጫቂዎች ደርቶ ዛረም በሌላ ስልት የአብይ አገልጋይ ነው:: አብይ አማራ ያስፈራኛል ብሎ በአደባባይ ነግሮናል:: ሆረስ ዛሬ ሁሉን ነገር በአማራና ትግሬ መካከል ለማድረግ ይፍጨረጭራል:: አብይንና ኦህዴድ/ኦነግን ነፃ ለማውጣት መሞከር ይቻላል:: ማሳካት ግን የህልም እንጀራ ነው!
ቢያንስ ቢያንስ የቅርቡ የወለጋ ጭፍጨፋንና የአብይ አህመድን ፌዝ አመት እስኪሞላው መጠበቅ አንድ መላ ነበር:: ግና ምን ያደርጋል የአብይ ካድሬዎች በግልቡ መሮጥ ይወዳሉ!
How about the extremist, attention seeking narcissist Neftegna cadre kerertos who turn blind eyes on Oromo deaths and sufferings at the hands of extremists in Oromiyya and elsewhere? 
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 07 Sep 2022, 01:32
by Revelations
Re: Horus and his new jacket!
Posted: 07 Sep 2022, 08:44
by Revelations