Page 1 of 1

የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 20:39
by Revelations

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 20:48
by Revelations

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 20:52
by Horus
እኔ ሆረስ ብዬ ነበር! ጦርነቱ ባማራና ትህነግ መሃል ነው። የኢትዮጵያ ጦርና ሕዝብ አማራን መደገፍ አለበት ብያለሁ ። እነዚህ ሰዎች የሚሉታ ያን ጉዳይ ነው።

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 20:56
by Revelations

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 21:35
by Revelations

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 21:54
by Union
That is our voice!
Revelations wrote:
05 Sep 2022, 20:56

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 22:01
by Union
አዎ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ጦር አማራን መደገፍ አለበት። ችግሩ ጦሩ የሚመራው በአማራ እና በመላ ኢትዮጵያዊያን ጠላቶች በሆነው በኦነግ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ጦርነት ቦሀላ ከአማራ ህዝብ ጎን መቆሙን በገሀድ እና በትግል ማሳየት አለበት። አለበለዚያ በሰላም ማንም አይኖርም!
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:52
እኔ ሆረስ ብዬ ነበር! ጦርነቱ ባማራና ትህነግ መሃል ነው። የኢትዮጵያ ጦርና ሕዝብ አማራን መደገፍ አለበት ብያለሁ ። እነዚህ ሰዎች የሚሉታ ያን ጉዳይ ነው።

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 23:31
by Revelations

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 23:43
by Horus
union wrote:
05 Sep 2022, 22:01
አዎ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ጦር አማራን መደገፍ አለበት። ችግሩ ጦሩ የሚመራው በአማራ እና በመላ ኢትዮጵያዊያን ጠላቶች በሆነው በኦነግ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ጦርነት ቦሀላ ከአማራ ህዝብ ጎን መቆሙን በገሀድ እና በትግል ማሳየት አለበት። አለበለዚያ በሰላም ማንም አይኖርም!
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:52
እኔ ሆረስ ብዬ ነበር! ጦርነቱ ባማራና ትህነግ መሃል ነው። የኢትዮጵያ ጦርና ሕዝብ አማራን መደገፍ አለበት ብያለሁ ። እነዚህ ሰዎች የሚሉታ ያን ጉዳይ ነው።
union,
ያማራ ጠላቶች እንግሊዝና አሜሪካኖች ናቸው ። አማራ በግልጽ እንግሊዝና አሚርካንን ማፋጠጥና የዚህ ሁሉ አማራ እልቂት ተጠያቂ ማድረግ መጀመር አለበት ። አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንዳይሆን። ትግሬ ዳውላ ነው በቃ! አማራ መሽኮመሙን አቁሞ በኢትዮጵያ ህይወት ላይ ያለውን ወሳኝነት አሰርት ማድረግ አለበት ። ያኔ ነው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ካማራ ጎን የሚቆመው ። ያማራ አድር ባዮች ከተገንጣይ ጋር ቆመው እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን እያጠቁ ያማራ ቀይ መስመር አቋም ማወቅ አይቻልም ። ማለትም ኢትዮጵያምን ትሁን በሚለው ጉዳይ ነገሮች ጥርት ማለት አለባቸው ።

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 05 Sep 2022, 23:51
by Revelations
You have changed your jacket but still working to save Abiy:: TPLF/OPDO are working in tandem to dismantle Ethiopia and kill anyone who stands in their way. You want to shift the focus to be between Amhara and TPLF/Tigray. nice try but no cigar for you!
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:52
እኔ ሆረስ ብዬ ነበር! ጦርነቱ ባማራና ትህነግ መሃል ነው። የኢትዮጵያ ጦርና ሕዝብ አማራን መደገፍ አለበት ብያለሁ ። እነዚህ ሰዎች የሚሉታ ያን ጉዳይ ነው።

Re: የተግባር ጥሪ

Posted: 06 Sep 2022, 00:13
by Union
ሆረስ
ያልከው አያስማማም። ኦነግ እና ወያኔ ሀገር ውስጥ ተቀምጠው ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየሰሩ እያየህ አማራ እንግሊዝ እና አሜርካ ላይ ጦርነት ይክፈት ትላለህ? ከአንተ አይጠበቅም። መጀመረያ የሀገር ውስጥ ጠላቶችን በሚገባቸው ቋንቋ እያናገርናቸው ነው። ከዚያ በሂደት እየሆነ ያለውን ለውጥ እያየኸው ነው።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከአማራ ካለመቆም ሌላ አማራጭ የላቸውም። አንድ በአንድ በኦነግ ሲዋጡ ወደ አማራው ትግል መግባት ግዴታቸው ይሆናል። የኦሮሙማው አውሬ ኢትዮጵያን የማፍረስ አላምውን ካላሳካ አርፎ አይቀመጥም፣ እየዞረ ትንኮሳውን ይቀጥላል። ብሄሮችንም ይለበልባል። ከአማራጋ ከአሁኑ ትግል ጀምሩ የምንላቸው ለዛ ነው።

ወያኔ ያን ሁሉ ሀብት እና ስልጣን ተቆጣጥራ ስታበቃ ለምን አርፋ መግዛት ተሳናት? ለምን ሁሉን መተንኮስ ፈለገች። መልሱም የተደላደለ የኔ ብቻ የሚሉት ሀገር ስለሚፈልጉ እና ከሌላው ኢትዮጵያ ዊያኖችጋ በጋራ የመኖር አላማ ስለሌላቸው እናም የበታችኝነት ስሜት ስለሚያሰቃያቸው ነበር። ኦሮሙማውም አርፎ በሰላም መቀመጥ አይችልም። ወይ መዝረፍ ወይ መጥፋት ነው ምርጫቸው። የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን አውቆ ከአሁኑ ትግሉን ቢቀላቀል ብለን እንመክራለን። አማራ እንደሆነ በተሻለ ሁኔታ ተደራጅቷል። ገና ይደራጃል። ጠንካራ ህዝብ ነው።

Horus wrote:
05 Sep 2022, 23:43