የአዲሱ አመት የዘመን መለወጫ፤ የጎሳ ክልል መገልበጫ፤ የደደቢት ኢ-ህገመንግስት መቀደጃ፤ የተረኝነት ሱስ ማብቂያ። የወያኔ እና የኦነግን ዕድሜ እንደ ጳጉሜ ወር ያሳጥረው።
Posted: 04 Sep 2022, 19:12
የአዲሱ አመት የዘመን መለወጫ፤ የጎሳ ክልል መገልበጫ፤ የደደቢት ኢ-ህገመንግስት መቀደጃ፤ የተረኝነት ሱስ ማብቂያ። የወያኔ እና የኦነግን ዕድሜ እንደ ጳጉሜ ወር ያሳጥረው። አዲስ አበባን ከፍንፍኔ ልክፍት ያሽራት --- ይኽ ይሁን ብሩህ ተስፋችን።
የጎሳ እና የህገ-አራዊት ኢ-ህገመንግስት ደጋፊ እየሆኑ 1ሺ 1 ምክንያት እና ወቀሳ ቢደረደር አንዱ ክረምት አልቆ ሌላ ክረምት ይተካል እንጅ ችግሩ አይቀየርም። የኢትዮጵያ ብቸኛ ችግሮች የኦሮሞ ኦነጎች እና የትግሬ ወያኔዎች ብቻ ናቸው። ኢትዮጵያን አፍርሰው ተገዳላይ ተብለው መቀሌ ቁልል የድንጋይ የውረደት ሰማዕታት የተከሉት ወያኔዎች ተባርረው በምትካቸው የአኖሌ የድንጋይ ጡት የተከለው ለአኖሌ ቅቤ እየቀባ ቢኖር አንዳች በጎ ነገር ለውጥ አይመጣም። ለመለወጥ ከአስተሳሰብ እና ከድርጊት ይጀምራል። የኦኖሌ ድንጋይ እና የመቀሌ የውርደታሞች የተገዳላይ ቁልል ድንጋይ እና ትርክቱ ሊፈርስ በምትኩም ሰላም እና ፍቅር ሊሰፍን የሚችለው የጎሳ ክክል ፥ የሀሰት ትርክት፤ እና የደደቢት ህገ-አራዊት ሲደመሰሱ ብቻ ነው። ከዚያ ውጭ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም - ጦርነት አያልቅም። ጃል ዐብይ አህመድ ይቀየር ይሆን ወይስ የትግራይ ህዝብ ከስህተቱ ተምሮ ይቀየራል - ወይስ የኢትዮጵያ ህዝብ ነቃን በቃን ይላል? ጊዜ ያሳየን። ለማንኛውም አዲሱ አመት ብሩህ ተስፋ እና ዕድል ያምጣልን። ወያኔ እና ኦነግ (ፒፒ፤ኦፌኮ፤ወዘተ) የውሃ ሽታ ያድርጋቸው።