Page 1 of 1

Breaking #አዳርቃይ is free from Agames!! አድርቃይ ሙሉ በሙሉ በወገን ጦር ቁጥጥር ስር ዋለ። Stay tuned for images!!

Posted: 04 Sep 2022, 08:33
by ethioscience
:mrgreen: :mrgreen:
#Amhara #ENDF #FANO #አዳርቃይ

ለዓመት ያህል በወያኔ ታጣቂዎች ግፍና መከራ ሲፈፀምባቸው  የነበሩት እና ላቅ ያለ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸው የሰሜን ጎንደር የአዳርቃይ ወረዳ ቀበሌዎች  ነፃ እየወጡ ነው። 
ሐዋዛ ወያኔ ትህነግ በርካታ ታጣቂዎች አስፍሮበት የነበረ ትልቅ ስትራቴጅክ ቦታ ነበር ዛሬ  ነፃ ከወጡት ቀበሌዎች አንዱ እንደሆነ የመረጃ ምንጫችን አመላክቷል።






Re: Breaking #አዳርቃይ is free from Agames!!

Posted: 04 Sep 2022, 13:32
by ethioscience



አሸባሪው ትህነግ የሚመካባቸው ምሽጎች ተሰብረዋል!

በማይጠምሪ ግንባር አሸባሪው ትህነግ አይሰበሩም ያላቸው በርካታ ምሽጎቹ ተሰብረዋል። የአዋዛ፣ ግባጭ፣ ዳምታና ጠዳንባን ጨምሮ ሌሎች ጠንካራ ምሽጎቹ በጥምር ጦሩ ተሰብረዋል። የአሸባሪው ታጣቂዎች ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች እየሸሹ ሲሆን በርካታ የሰው ኃይሉ ሙትና ቁስል ሆኖበታል።