Page 1 of 1

Shocking: የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ : ወያኔ በጦርነቱ የበላይነትን ያገኘው በአሜሪካ ስለተደገፈ ነው

Posted: 03 Sep 2022, 23:57
by Thomas H
ከዚህ ሠልፍ በስተጀርባ ዓብይ እና ደመቀ ናቸው:: ይሄንን ሁሉ ሕዝብ ይዘው ስለተሸነፉ የሚያዋጣቸው ምክንያት ያው በአሜሪካ ማሳበብ ነው ::