ሰበር የድል ዜና : ሁመራ ሁመራ ሁመራ ሁመራ ሁመራ .... አይዞሽ ገለቴ
Posted: 03 Sep 2022, 11:23
በሁመራ የተማረኩት የኢትዮጵያ ምርኮኞች ወደ ትግራይ በሠላም ገብተናል ብለው ለቤተሰቦቻቸው መልዕክት አስተላለፉ
ፈሪ ዱላው ብዙ ነው እስኪ አሁን መማረኩ ላይቀር 2 ክላሽ ምን ያደርግለታል? የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር እግሬ አውጪኝ ብሎ እየፈረጠጠ ነው:: መንገዱ ሁሉ ጠፍቶባቸው በየት እንደገቡም ረስተውታል ::

የትግራይ መከላከያ የብርጌድ አዛዥ ጀግኒት ንግሥቲ

Please wait, video is loading...
ፈሪ ዱላው ብዙ ነው እስኪ አሁን መማረኩ ላይቀር 2 ክላሽ ምን ያደርግለታል? የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር እግሬ አውጪኝ ብሎ እየፈረጠጠ ነው:: መንገዱ ሁሉ ጠፍቶባቸው በየት እንደገቡም ረስተውታል ::

የትግራይ መከላከያ የብርጌድ አዛዥ ጀግኒት ንግሥቲ