Page 1 of 1

^^^(((JUST IN)))^^^:በኣሸባሪ-ህወሓት እርምጃ ቀጥሏ:-በዚህ መሰረት በዛሬው እለት በሰቆጣ ግንባር በተለያዩ ቦታዎች ቡድኑን የመደምሰስ ስራ ተሰርታል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 03 Sep 2022, 11:22
by tarik
Natnael Mekonnen
41m ·
በጁንታው ላይ የሚወሰደው እርምጃ ቀጥሏል። በዚህም የቡድኑ ታጣቂዎችን የመበትን ስራ ቀጥሏል። በዚህ መሰረት በዛሬው እለት በሰቆጣ ግንባር በተለያዩ ቦታዎች ቡድኑን የመደምሰስ ስራ ተሰርታል።

1:- ለአብነትም በሰቆጣ መስመር አብይ በተባለች ቦታ ተሰባስቦ የነበርው ታጣቂ ተደምስሷል፤

2:- ሰቆጣ አካባቢ ሮቢያ በተባለ አካባቢ ተሰባስቦ ለጥቃት ዝግጅት ሲያደርጉ በነበሩ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ላይም መብረቃዊ ጥቃት ተፈፅሟል።

3:- በተጨማሪም ወደ ሰቆጣ ሊዘምቱ የነበሩና በዝግጅት ላይ በነበሩ በሰቆጣና በሀሙሲት መካከል በነበሩ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል