Page 1 of 1

ፊት አውራሪ ወ ነብይ ዘጡዘት አልቅሶ ፣ ባርኮ ለጦርነት እየሸኘ ነው?

Posted: 03 Sep 2022, 10:38
by sarcasm
ፊት አውራሪ ወ ነብይ ዘጡዘት 😒 አልቅሶ ፣ ባርኮ ለጦርነት እየሸኘ ነው? 😂
ስራህ ወንድም ከወንድሙ እንዲታረቅ መጸለይ ነው ወይስ ግፋ በለው? ስራ እንለይ አንጂ ጎበዝ! ወታደር ወታደር ይሁን ፣ ገበሬም እንደዛው ይረስ ፣ መጽሃፍ ቅዱስ የያዘ ሰው ግን ተጋደሉ ብሎ መርቆ አይሸኝም!

ሌላው ቢቀር ነገ ሰላም መውረዱ ሰላምይቀር ለትዝብት የሚሆን ነገር ቢቀርብን ይሻላል! ማን ወፍ 🐥 ጋድ dhiisii maaloo! 😄
አደባባዩ ለይ ዝናቸው ከፍ ይበል እንጂ ስለ ስሙ ግድ የማይላቸው ናቸው! ሆዳቸው ይሙላ እንጂ የአንድ ሰው ነብስ ግዳቸው አደለም! እራሳቸውን ሰባኪዎች ናቸው!
Please wait, video is loading...