ስራህ ወንድም ከወንድሙ እንዲታረቅ መጸለይ ነው ወይስ ግፋ በለው? ስራ እንለይ አንጂ ጎበዝ! ወታደር ወታደር ይሁን ፣ ገበሬም እንደዛው ይረስ ፣ መጽሃፍ ቅዱስ የያዘ ሰው ግን ተጋደሉ ብሎ መርቆ አይሸኝም!
ሌላው ቢቀር ነገ ሰላም መውረዱ ሰላምይቀር ለትዝብት የሚሆን ነገር ቢቀርብን ይሻላል! ማን ወፍ
አደባባዩ ለይ ዝናቸው ከፍ ይበል እንጂ ስለ ስሙ ግድ የማይላቸው ናቸው! ሆዳቸው ይሙላ እንጂ የአንድ ሰው ነብስ ግዳቸው አደለም! እራሳቸውን ሰባኪዎች ናቸው!
Please wait, video is loading...