Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37266
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 02 Sep 2022, 13:11
Natnael Mekonnen
10m ·
Pride changed to peace ይህንን ባየን ጊዜ እውነትም ህወሃት በየጦር አውድማው እየወረደባት ያለው

እሳት ከቁጥጥር ውጭ እንደሆነ ገባን!! ትምክህት መጨረሻው ይሄ ነው!

-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17867
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 02 Sep 2022, 13:31
He said Pride when he thought things are going well for him. And now Peace when he see the sun is setting. shameful man
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 02 Sep 2022, 13:33
አወ ሰላም ይመጣል። ሰላም እንዲመጣ TPLF ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጭ መሆን አለበት። ያ ይሆናል የሚለው ግምት ሰሞኑን እድገት አሳይቷል። ለ Tedros ሰላም የመደራደሪያ ግዜ መግዣ ነው። ለኢትዮጵያ ህዝብ የ TPLF እን መክሰም መግለጫ ነው። ሰላም ፣ ጦርነት ፤ ድርድር የሚሉ ፖለቲካሊ charged የሆኑ ቃላቶች የኢትዮጵያ ህዝብና የ TPLF መሪዎች በአንድ አይነት ይተረጉማቸዋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው።