Page 1 of 1

እርስዎ ምን ይመስለዎታል? ፋኖ መሄድ ያለበት እስከ መቀሌ ወይስ እስከ ማይጨው?

Posted: 02 Sep 2022, 12:47
by Abere
ሀ) ከማይጨው ማለፍ የለብትም - ትግራይ ፋኖ ሁኖ እራሱን ነጻ ከወያኔ ያውጣ።
ለ) መቀሌ በመሄድ የትግራይን ህዝብ ነጻ ማውጣት አለበት።