Page 1 of 1
Must Read: ሰበር ዜና : ሬድዋን ሁሴን የድረሱልን ጥሪ አቀረበ
Posted: 02 Sep 2022, 12:22
by Thomas H
Connect the dots
ሬድዋን ሁሴንም በውድ ዋጋ የገዛናቸው የጦር መሣሪያዎች በትግራይ መከላከያ ስለተማረኩ አዲስ መሣሪያ ለመግዛት የውጭ ምንዛሪ ስለሌለን ገንዝብ ላኩ እያላችሁ ነው አለበለዚያ የትግራይ መከላከያ አራት ኪሎ ሊገባ ነው እያለ ነው ::
Please wait, video is loading...
Re: Must Read: ሰበር ዜና : ሬድዋን ሁሴን የድረሱልን ጥሪ አቀረበ
Posted: 02 Sep 2022, 16:11
by Thomas H
ኢትዮጵያውያኖች የተሸነፉበትን ምክንያት አውቀነዋል እያሉ ነው ነገር ግን ሚስማርን ጠቅሰው መዶሻውን ለምን እንደረሱት ግልፅ አይደለም ::

Re: Must Read: ሰበር ዜና : ሬድዋን ሁሴን የድረሱልን ጥሪ አቀረበ
Posted: 02 Sep 2022, 16:59
by Thomas H
ጦርነቱ እያለቀ ነው :: የኢትዮጵያ መንግሥት መሸነፉን አመነ :: አሁን አማላጅ በመላክ እና ልመና ላይ ተጠምደዋል :: ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የምትባለዋ ሴትዮ እንኳን እስከ አሁን ለ82 አገር መሪዎች የአስታርቁን የልመና ደብዳቤ ልካለች ::

Re: Must Read: ሰበር ዜና : ሬድዋን ሁሴን የድረሱልን ጥሪ አቀረበ
Posted: 03 Sep 2022, 09:47
by Thomas H
ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ውስጥ የገባው ደንቆሮው ብልፅግና ባንኮችን ሊሸጥ ነው :: ከዚህ የሚገኘው ገንዘብ ደግሞ ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ይገዛበታል ከዛም በትግራይ መከላከያ ተማርኮ ወደ ትግራይ ይሄዳል ::
