Page 1 of 1

"የድሃ ልጅ በግፍ ከተጨፋጨፈ እጅና እግሩን ካጣ በሁዋላ ለሰላም ጉባኤ ይቀመጣሉ። በጊዜ ታርቃችሁ ቢያንስ ህዝቡን ከደም መፋሰስ ታደጉት።" አበበ ገላው

Posted: 02 Sep 2022, 11:22
by sarcasm
የድሃ ልጅ በግፍ ከተጨፋጨፈ እጅና እግሩን ካጣ በሁዋላ ለሰላም ጉባኤ ይቀመጣሉ። ታርቀው ሁሉንም ይረሱታል።
...
በጊዜ ታርቃችሁ ቢያንስ ህዝቡን ከደም መፋሰስ ታደጉት።

አበበ ገላው

Please wait, video is loading...

Re: "የድሃ ልጅ በግፍ ከተጨፋጨፈ እጅና እግሩን ካጣ በሁዋላ ለሰላም ጉባኤ ይቀመጣሉ። በጊዜ ታርቃችሁ ቢያንስ ህዝቡን ከደም መፋሰስ ታደጉት።" አበበ ገላው

Posted: 02 Sep 2022, 12:01
by Abere
እነማን ናቸው የሚታረቁት?

Re: "የድሃ ልጅ በግፍ ከተጨፋጨፈ እጅና እግሩን ካጣ በሁዋላ ለሰላም ጉባኤ ይቀመጣሉ። በጊዜ ታርቃችሁ ቢያንስ ህዝቡን ከደም መፋሰስ ታደጉት።" አበበ ገላው

Posted: 02 Sep 2022, 20:43
by sarcasm
Obviously, those who were having peace talks then stopped talks and entered into military conflict. The illogical discussions you were having in another thread about the war a being the war between Amhara people v TPLF does not make any sense. If the war was between Amhara people and TPLF, then TDF would not last one night in Amhara Region. But the general Amhara public do not believe this war is their war. True, it is being conducted in Amhara fields. But the Amhara public are observing just like a farmer observes two elephants fight it his maize fields.

I guess, you are out of touch with the general Amhara public. Listen to the person who has is talking to average Amhara on a daily basis. I don't think you could say you know the sentiment of average Amhara people more than Gobeze Sisay.


ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እውነቱን አፈረጠው ህዝቡ የድሮ ሰላም ናፍቆታል!

ብዙ መፀሐፍ ቅዱስን የሚያነቡ ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን የሚሉ ሀሰትን እንደ እውነት ቀን በቀን ሲያወሩ በሞሉበት ሀገር ላይ ለህሊናው የኖረ አንድ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከስፍራው ሆኖ በአይኑ ያየውን በጆሮ የሰማውን እንዲህ ስናገር ከማድነቅ በላይ ምን ይባላል?

በአማራ ክልል ወጣቶች፣ አርሶ አደሮች እና የከተማው ነዋሪዎች አራት ኪሎ ያለውን ለኛ የማይመጥ ሃይል የትግራይ ሃይሎች መጠትው ያጽዱልንና እንደድሮው ሰላም መሆን እንፈልጋለን እያሉ ነው ሲል የቅደሞው ኢሳት ጋዜጠኛ ጎበዝ ሲሳይ ክግንባር ዘግቧል
Please wait, video is loading...